መንሀጅ ፊርቀቱ ናጅያ dan repost
አራት ነገሮችን ካልተጠነቀቁ የልብ ሰላም የተሟላ አይሆንም።
① ተውሒድን የሚያፈርስ የሆነውን ሺርክ
② ሱንናን የሚትቃረን የሆነችን ቢድዐ
③ የአላህን ትእዛዝ የምትቃረን ስሜት
④ አላህን ማስታወስን የምታፈርስ የሆነችን መዘናጋት
📗 ምንጭ:– አድዳኡ ወደዋእ ኢብኑል ቀይም
#join ⤵️
@Abdurehimseid
① ተውሒድን የሚያፈርስ የሆነውን ሺርክ
② ሱንናን የሚትቃረን የሆነችን ቢድዐ
③ የአላህን ትእዛዝ የምትቃረን ስሜት
④ አላህን ማስታወስን የምታፈርስ የሆነችን መዘናጋት
📗 ምንጭ:– አድዳኡ ወደዋእ ኢብኑል ቀይም
#join ⤵️
@Abdurehimseid