⚖Ethiopian law by Daniel Fikadu Law office⚖ dan repost
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና በተጠሪ ተቋማት በ2005 ዓ.ም በተደረገው የ20/80 እና 40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የቤት ፈላጊዎች ምዝገባ ወቅት ተመዝግቦ ከሚጠባበቀው ፈቃደኛ የሆኑ ነዋሪዎች ውስጥ አቅም ያላቸውን በመኖሪያ ቤት የኅብረት ሥራ ማኅበር በማደራጀት ተጠቃሚ ማድረግና የቤት ፈላጊውን ችግር መቀነስ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ ይህን መመሪያ ማዘጋጀት አስፈልጓል