Ãll th3 b3st🔥🔥💧🌊☄⛄ dan repost
ከ 20 አመት በላይ የሴት ልብስ የለበሰው ወጣት
:
:
ነገሩ አሳዛኝ እንጂ አስቂኝ አይደለም....ይህም የተከናወነው ከወደ ቻይና በቻይናዊ ጀግና ወጣት ነበር...ነገሩ እንዲህ ነው..ወጣቱ በአጋጣሚ ሴት እህቱን በሞት ያጣል.. ብቾኛዋ እህቱ ማጣት ለእሱና ለእናቱ እጅግ መራራ ሀዘን ነበር..በተለይም ደግሞ የእናቱ ሀዘን በጣም በርትቶ የአእምሮ በሽተኛ እስከመሆን አደረሳት.. የልጇ መሞት እናት በሽተኛ መሆኗን ማየቱ ደግሞ የባሰ ለወጣቱ ሌላ የቁም ሀዘን ሆነበት... ልጁ እናቱ እያስታመመ እያለ እንዳጋጣሚ የሴት ልብስ ሲለብስ እናት ተመለከተች....እጅግ ተደሰተች..በሞት ያጣቻትን ውድ ሴት ልጇንም ያገኘች መስላት ... ወጣቱም የእናቱ የደስታ ስሜት ተመለከተ..ሁኔታውም በጣም አስደሰተው .. ከዚህ በኋላ ሁሌም ሴት ልጅ መስየ መቅረብ አለብኝ ብሎ አሰበ..ከዚያም ወጣቱ ለእናቱ ደስታ እና ሳቅ ሲል የራሱ ልብስ ዳግም ላይለብሰው አሽቀንጥሮ ጣለ..በምትኩም የሴት ልብስ መግዛት እና መልበስ የእለት ስራው አደረገ ..የአከባቢው ሰው ቢስቁበት.. ቢያሾፉበት ..ቢያፌዙበት ከምንም ሳይቆጥራቸው ከ20 አመት በላይ ያች ውድ እናቱን ለማስደሰት ሲል የራሱ አለም ትቶ እናቱን በፍቅር አኖረ።
#ጀግና ወጣት