መንፈሳዊ ትርካና መንፈሳዊ መነባንብ


Kanal geosi va tili: Butun dunyo, Amharcha
Toifa: Telegram


መዝሙር ዳዊት 26 ÷1እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኀኒቴነው የሚያስፈራኝ ማን ነው እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ
ነው የሚያስደነግጠኝ ማን ነው፧

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Butun dunyo, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ያልተገራ አንደበት የሰውን ልብ ትሰብራለች ።
አምላኬ ኢየሱስ ክርሰቶስ ሆይ “አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።”
— መዝሙር 51፥10


https://t.me/Lordl


ምኩራብ †”

«ቦአ ኢየሱስ ምኩራበ አይሁድ» / ኢየሱስም ወደ መቅደስ ገባና በመቅደስ የሚሸጡትንና የሚገዙትን ሁሉ አወጣ።/ ማቴ. ፳፩፥፲፪-፲፫

https://t.me/Lordl


የምኩራብ(3ኛ ሳምንት) ምስባክ
እስመ ቅንዓተ ቤትከ በለዓኒ
ትዕይርቶሙ ለእለ ይትኤየሩከ ወድቀ ላዕሌየ
ወቀጻእክዋ በጾም ለነፍስዬ

የቤትህ ቅናት በልታኛለችና፣
የሚሰድቡህም ስድብ በላየ ላይ ወደቀ፣
ነፍሴን በጾም አስመረርኳት(ቀጣኋት) መዝ ፰፰ ÷፱

https://t.me/Lordl


ቅኔ
ኦ አምላክ ምሥጢረ-ቅኔ ኢትኅድገነ እሙነ ፣
ኵሉ ዓለም በምልዑ እስመ ይሜንን ምስኪነ።

የድንግል ልጅ ፣ የድኻ አባት ፣ ቸሩ አምላክ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ሆይ! "ወላጅ እንደ ሌላቸው አልተዋችኹም የሚለው ቃልኪዳንህ አይለየን። ዮሐ ፲፬፥፲፰

https://t.me/Lordl


“ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።”
መዝሙር 119፥105

https://t.me/Lordl


ቅዱስ አማኑኤል ሆይ አይኖቼ አንተን ብቻ ተስፋ ያደርጋሉ ለመኖሬ ምክንያት አንተ ነህና።
ማንነቴ ለፍቃድህ ይንበርከክ አንተ በአሳብህ እና በፍቃድህ በልቤ ላይ ከፍ ብለህ ታይ!


https://t.me/Lordl


የዓለሙ መድኃኔዓለም ፀሎትና ምህላችሁን ይቀበላችሁ፣መድኃኔዓለም አባቴ አንተው ጠብቀን!

https://t.me/Lordl


➥“ወላዲተ አምላክ አንቺ ያሳለፍሽው ስደት ከስደታችን እጅግ ቢልቅም ፣ ዐርብ ዕለት ያለቀስሽው ልቅሶሽ ከልቅሶአችን ብዙ እጥፍ ቢሆንም የምናዝነውና መከራን የምንታገሠው በአቅማችን ነውና ኀዘናችንን ለመካፈል ወደ እኛም ከመምጣት እንዳትቀሪ።

https://t.me/Lordl


ተስፋን በእምነት ማረጋገጥ እንችላለን ።

https://t.me/Lordl


ጸሎት ትላትን ወደ ኃላ በተሰበረ ልብ በማሰብ እንድንቆዝም የሚያደርግ የልብ ህመም ሳይሆን ዛሬ በእድሜያችን ላይ የተጨመረልንን ቀን አሃዱ ብልን መኖር እንድንጀምር የሚያደርግ ሃይል ማግኛ መሳሪያ ነው ።


https://t.me/Lordl


አንተን ታምኛለሁና በማለዳ ምሕረትህን አሰማኝ አቤቱ ነፍሴን ወዳንተ አንሥቻለሁና የምሄድበትን መንገድ አስታውቀኝ።አቤቱ ወዳንተ ተማፅኛለሁና ከጠላቶቼ አድነኝ። #መዝ142÷8~9


https://t.me/Lordl


ማቴዎስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።
⁸ የሚለምነው ሁሉ ይቀበላልና፥ የሚፈልገውም ያገኛል፥ መዝጊያንም ለሚያንኳኳ ይከፈትለታል።

https://t.me/Lordl


ዛሬም ያለማቋረጥ ስምህ ለነፃነታቸው በቆምክላቸው በሚወዱህ እና የጣሊያን እንቁላል ቀቃይ ባለመሆናቸው ሀዘኔታ በገባችውም የባንዳ ልጆች ትጠራለህ።
ከነገሱ አይቀር እንዳንተ ነው! 👑

https://t.me/Lordl


ለጥያቄዬ መልስ ስላጣሁ
መጣሁ ከደጅሽ ሱባዔ ገባሁ
ማን አፍሮ ያውቃል ባንቺ ለምኖ
በኪዳንኪ ተማህጽኖ
የነፍሴ እረፍቷ ታዛ መጠጊያ
ካንቺ ተገኝቷል የሞቴ መውጊያ
በሰላምታሽ ድምጽ ተባርኳል ቤቴ
የጌታዬ እናት ለኔም እናቴ!

https://t.me/Lordl


መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ አንቺ ግን ከሁሉም
ትበልጫለሽ። ምሳ 31:29

https://t.me/Lordl


እግዝእትየ ፍትሕኒ እማእሰሪሁ ለሰይጣን
እሙ ለመድኅን ወለተ ብርሃን
ቀድስኒ በውዳሴኪ
ወባርክኒ በበረከተ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በከመ ባረኪዮ ለኤፍሬም ፍቁርኪ።


https://t.me/Lordl


#ቅድስት_ሥላሴ ✝️🕯
❼🧡🙏

https://t.me/Lordl


አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጅ
እንደ በደላችን አይሁንብን

https://t.me/Lordl


" እንኳን ለጾመ ነነዌ አደረሰን"

" ... የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ ለጾም ዐዋጅ ነገሩ፥ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ። "

~ ትንቢተ ዮናስ 3 ፥ 5


https://t.me/Lordl


ስጋውን ደሙን መቀበል ያልቻለ ግን ታእምሯን ሰምቶ ይሂድ......


https://t.me/Lordl

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.