ዛሬ ሁለት ተማሪዎችን እናስተዋውቃችሁ።
የአብስራ ሲሳይ እና ሳሙኤል ጸጋዬ ይባላሉ። ሁለቱም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም የሕክምና ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ናቸው።
የአብስራ በ 1992 ዓ ም የተወለደች ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የአምስተኛ ዓመት ትምህርቷን እየተከታተለች ትገኛለች። ከተመረቀች በኋላም በማኅፀን እና ፅንስ ህክምና ስፔሻላይዝ አድርጋ የእናቶችን ሞት የመቀነስ ህልም አላት።
ሳሙኤል በበኩሉ በ 1996 ዓ.ም የተወለደ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የመጀመሪያ ዓመት የህክምና ተማሪ ነው። ትምህርቱን ሲጨርስ በውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻላይዝ አድርጎ ሀገሩን ማገልገል ይፈልጋል።
ሁለቱም ወጣቶች በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የሕክምና ትምህርት መማራቸውን እንደ ትልቅ እድል ይቆጥሩታል፡፡ ወደፊትም ምርጥ ሐኪም ለመሆን ኮሌጁ መሰረት እያስያዘን ነው በማለት ምስክርነታቸውን ይሰጣሉ!
ሐኪም ለመሆን ትልቅ ምኞት እና ራእይ ያላችሁ ኑ ኮሌጃችንን ምረጡት በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል!
╔═══════════╗
🩺@medicalgateway💊
🩺@medicalgateway💊
🩺@medicalgateway💊╚═══════════╝