(ለይል ሰላትና የአሰጋገድ አይነቶች)
ነሲሐው ላይ የተወሱ ነጥቦች⤵️
👉ለይል ሰላት ያለው በላጭነት፤
👉 የለይል ሰላት አሰጋገድና አይነቶች፤
👉ነብዩﷺ ያለፈውም የሚመጣውም ወንጀላቸው ተምሮላቸው ለሊቱን ሙሉ ቆመው ያድሩ ነበር።እኛ ምንም ዋስትና ሳይኖረን ከሳቸው ሱና ምን ያክል እንተገብራለን?፤
👉 የተረሱ የነብዩ ሱናዎች በሚተገበሩ ጊዜ እኛም ለመተግበር መጓጓት እንደሚገባን ፤
👉ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰውበታል።
🎙️ በኡስታዝ አቡ ዓብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።
📌 መደመጥ ያለበት ወቅታዊ፣ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ነሲሐ።
https://t.me/mesjdesunakorefcha