❇️ ሰዎች ሲገለጡ የሚነበቡ 8 የሕይወት እውነቶች
1. ከእናት በቀር እውነተኛ ማንም የለም።
2. ድኃ ሰው ጓደኛ የለውም።
3. ሰዎች ጥሩ አስተሳሰብን ሳይሆን፣ ጥሩ መልክን ነው የሚወዱት።
4. ሰዎች ከሰው ይልቅ ገንዘብን ያከብራሉ።
5. ከባዱን ጉዳት የሚጎዳህ፣ በጣም የምትወደው ሰው ነው።
6. እውነት ቀላል ነው። ከባድ መሆኑን የምታውቀው ለመግለጽ ስትሞክር ነው።
7. ስትደሰት በሙዚቃ ትጨፍራለህ። ሲከፋህ ግጥም ይገባሃል።
8. በሕይወት ሁለት ነገሮች ማንነትህን ይናገራሉ፥ ስታጣ የሚኖርህ 'ትዕግስት' እና ስታገኝ የምትይዘው 'አመለካከት'!
#ሰውና_ተፈጥሮው_መጽሐፍ
⁉️ከ8ቱ ይበልጥ ያሳመናችሁ የትኛው ነው?
ምክረ-አዕምሮ ለተሻለ ነገ! 🦋
በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን!
🔺🔻 SUBSCRIBE NOW
https://www.youtube.com/channel/UCIZv4h3iDx2C7CGbv9WIkVg?sub_confirmation=1
ምክረ-አዕምሮ/ @mikreaimro 😊 💪