Nessim AlMuhaba


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


🌹وَقُل رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا🌹
My YouTube Channel
https://www.youtube.com/channel/UCmTiSOH6fU02IdsmyMbmkbQ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


መንዙማ ترى منظومة منظومة.pdf
2.0Mb
መንዙማ ኪታብ
•┈┈•••┈┈•••┈┈•
🍀 🍀 🍀
በTelegram ይ🀄️ላ🀄️ሉን
➢👇👇👇
@MuhammedNessim


المجموع التوسلاة .pdf
11.0Mb
መንዙማ ከ ተወሱላት
•┈┈•••┈┈•••┈┈•
🍀 🍀 🍀
በTelegram ይ🀄️ላ🀄️ሉን
➢👇👇👇
@MuhammedNessim


مجموع التوسل.pdf
5.1Mb
#መጅሙእ_አተወሱላት
•┈┈•••┈┈•••┈┈•
🍀 🍀 🍀
በTelegram ይ🀄️ላ🀄️ሉን
➢👇👇👇
@MuhammedNessim


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሶለላሁ ዓላ ሙሀመድ
•┈┈•••┈┈•••┈┈•
🍀 🍀 🍀
በTelegram ይ🀄️ላ🀄️ሉን
➢👇👇👇
@MuhammedNessim


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ። እንዴትናቹህልኝ። እናማ አንድ ነገር ላማክራችሁ ነው። በዚህ ገጽ የምላቀቸው ኪታቦችን ለሁሉም የማይሁኑ፣ ማለትም ዓረበኛም ስለቅ ዐረበኛ ማንበብ የማይችሉ ይኖራሉ፣ ኪታብ በሞባይል በ PDF ምን ያደርጋል የሚሉም ይኖራሉ ፣ አማረኛ ሲሆን አማርኛ የማያነቡ ይኖራሉ፣ ኦረመኛም ሲሆን ኦረሚያ የማያነቡ ይኖራሉ እና ሁሉም የተመቸውን በቀላሉ ማግኘት እንዲችሉ ለኪታብ ይህን @Kitab_Books የቴሌግራም ግሩፕ ከፍቻለሁ።

ቴሌግራም ቻናል ሲሆን በቦት መንቀሳቀስ ይከብዳልና ግሩፕ አድርጌ ከፍቻለሁ። በ PDF ኪታቦችና መፅሃፎች ያለውና ማጋራት ለሚፈልግ የግሩፑ አድሚን መሆን ይችላል።

ቻናሉ ይህ ነው። @Kitab_Books


ስለ ሸይኽ አብደላህ አልሐረሪይ (ቀደሰሏሁ ሲርሩህ) እንዲህ ብለዋል
•┈┈•••┈┈••┈┈•
1) የቀድሞ የቱርክ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሊቅ ሸይኽ ሙሀመድ ኑሬ የልማዝ (ረ.ዐ) እንዲህ ብለው ነበር፦

« በዚህን ሐይማኖት እምነተ ብርሃን የተደረገን የትግል ታሪክ አጥኑት። (እኔን የምትወዱ ከሆነ) እሳቸው ያስተማሩትን፣ የመከሩት፣ ያመላከቱትን ሁሉ እንድትከተሉ እናዘዛለሁኝ ። ዛሬ ላይ እንደ ሸይኽ አብደላህ አልሐረሪይ፥ የሐዲስ ተመራማሪ ባለሙያና ሐዲስን በቃሉ ያጠና ሊቅ መኖሩን አላውቅም።

2) የዱባይ የአዋቅፍ ኋላፊ እና እስልምና የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር የነበሩት ሙሀመድ ቢን አህመድ ቢን ሸይኽ ሐሰን አል-ኸዝረጂይ እንዲህ ብለዋል፦

«ሸህ አብደሏህ አልሐረሪይ አልሐበሺይ እሱ ምሁር ሊቅ ሰው ነው። በመንፈሳዊ ስልጠና ሱፊ፣ በፊቅሐዊ አስተሳሰብ ሻፊዒ ናቸው፤ በዐቂዳዊ ምልከታ አሽዓሪ ናቸው፡፡ እናም የሸይኽ ኪታቦች የመነጩት ከነዚህ ነው።
አብዱሮህማን አዲመሽቂ ስለርሳቸው የፃፈው በሙሉ ውሸትና ቅጥፈት ሲሆን ለሙስሊሞች ደግሞ ስድብ ነው።

3) በእስላም መንፈሳዊ ስልጠና ሱፊ #አን_ነቅሸበንዲያ ጦሪቃ መሪ የነበሩት ሸይኽ ማህማድ አፈንዲ አልአውፊይ #ቱርክ (ቀደሰሏሁ ሲርሩህ) እንዲህ ብለዋል፦
(ታሪኩን) ከነ ሰማችሁ፡ ሸይኽ አብደላህ አልሐረሪይ ታላቅ ኢስላማዊ ሊቅ ነው ።


ይህን የተናገሩት ያኔ በዚያ ፊትና ወቅት፡ የውሸት ሚሺነሪዎች እንደጉድ በበረኩቱበት ፡ እንደ አፈን በፈሉበት ወቅት ነበር። በዚህም ምክንያት ከኔ ልብ ውስጥ ታላቅ ስርፋን የያዙ ተምሳሌቴ ናቸው።
•┈┈•••┈┈••┈┈•••┈┈•
🍀 🍀 🍀
በTelegram ይ🀄️ላ🀄️ሉን
➢👇👇👇
@MuhammedNessim


አንድ ራሱን አዋቂ አድርጎ የሚስል ጸረ መውሊድ ግለስ ፡ ታላቁ ሊቅ ሸኽ ዶረኔን «መውሊድ ምንድ ነው?» ሲል ጠየቃቸው።

ሸኽ ዶረኔም፦ «መውሊድ» መስዶሩን ሚሚይ ነው፤» አሉት።

«መስዶሩ ሚሚይ ደግሞ ምንድ ነው፤» ሲላቸው … ምን ቢሉት ጥሩ ነው፦

«እሄ ቁንጫ ካልበላህ አይገባህም፤»

#በትልቁ_አራት_ነጥብ ። እኔም ቁንጫ ያጣሁኝ ይመስል አልገባህ ብሎኛል።
#ፎቶው የአጀርሚያ ኢእራብ ነው። እንኳን እንዲህ ልትጽፈው ይቅርና ለማንበብ ወንድ ይላል።
•┈┈•••┈┈••┈┈•••┈┈•
🍀 🍀 🍀
በTelegram ይ🀄️ላ🀄️ሉን
➢👇👇👇
@MuhammedNessim


አህባሽ_ማን_ነው_ለቅጥፈት_ሚሺነሪዎች_የተሰጠ_ምላሽ.pdf
1.4Mb
አሕባሽ ማንነው? ምንድነው? (አጠቃላይ ዳሰሳ) በማለት ፀረሙስሊም ለፈበረኩት ቅጥፈት የተሰጠ ምላሽ
(በድጋሜ የተለጠፈ)
•┈┈•••┈┈••┈┈•••┈┈•
🍀 🍀 🍀
በ Telegram ይ🀄️ላ🀄️ሉን
➢👇👇👇
@MuhammedNessim


መውሊድ_መጽሐፍ_በሐሰን_ታጁ_Nessim_Almuhaba.pdf
1.7Mb
መውሊድ መጽሐፍ በኡስታዝ ሐሰን ታጁ (በድጋሜ የተለጠፈ)
•┈┈•••┈┈••┈┈•••┈┈•
🍀 🍀 🍀
በ Telegram ይ🀄️ላ🀄️ሉን
➢👇👇👇
@MuhammedNessim


መለኮታዊ_መንገድ_የአምልኮ_የመጀርያ_መመርያዎች.pdf
5.8Mb
መለኮታዊ መንገድ የአምልኮ የመጀርያ መመርያዎች pdf መጽሐፍ (በድጋሜ የተለጠፈ)
•┈┈•••┈┈••┈┈•••┈┈•
🍀 🍀 🍀
በ Telegram ይ🀄️ላ🀄️ሉን
➢👇👇👇
@MuhammedNessim


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሸኽ ኢማም ቆቦ #ጦለዓ
•┈┈•••┈┈••┈┈•••┈┈•
🍀 🍀 🍀
በ Telegram ይ🀄️ላ🀄️ሉን
➢👇👇👇
@MuhammedNessim




አውራድ አል ኡሻዕ 01
★★ ★★★
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
➢👇👇👇
@MuhammedNessim


كِتَاب نَاصح السَّالِكِينَ.pdf
385.0Kb
ከሸይኽ ጦለሃ ጀዕፈር ሸይኽ ዩሱፍ #አባ_አስያ ኪታብ በ PDF (ከኪታቡ ናሲሁ አሳሊኪን ወዛኪር አል ኢኽዋን)

من كِتَاب نَاصح السَّالِكِينَ وَزَاكرُ الإِخْوَان ، تألِيف الشَّيخ طَلَحة جَعفَر بن الشيخ يُوسُف المشهور بِأَبَّا أَسِيَّةالفُرَاوِيُّ
★★ ★★★
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
➢👇👇👇
@MuhammedNessim


متن بناءِ الأفعال.pdf
753.7Kb
አረበኛ ሶርፍ መማርያ ኪታብ የመጀመርያው «መትን አልቢናዕ» ይሰኛል ። ይሄው በ PDF
★★ ★★★
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
➢👇👇👇
@MuhammedNessim


الرسالة المنجدة.pdf
2.3Mb
ይህን ኪታብ ለመቅራት የሞከረ ግለሰብ ፡ ኪታቡን መረዳት ቢያቅተው እንኳ እንደነ ፋላን ከመሆን ይጠብቀዋል።
★★ ★★★
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
➢👇👇👇
@MuhammedNessim






እዚህ ሠዓት ላይ (ከአሱር ሶላት በኋላ) #ተንቢሂል_አናም (አብደልጀሊል) ሶለዋት ኪታብ የሚፀለይበት ወቅት ነው። ምክንያቱም ከአሶሩ አውራድ ክፍሎች አንዱ ነውና ። ከዚህም በላይ በሐበሻ ምድር በእለቱ በፕሮግራም (እንደ ቁርአን ዊርድ) ሁሉ ተንቢሂል አናም ብሎም ደላኢሉል ኸይራት የሚዘወተሩ ሶለዋት ኪታቦች ናቸው። ቀንጨብ አድርጌ ልጋብዛችሁ ተጋበዙልኝ፦

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا
ﻣُﺤَﻤَّﺪ وعَلَى آلِ ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ﻣُﺤَﻤَّﺪ
ـــــــــــــــــــــ
ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا
ﻣُﺤَﻤَّﺪ وعَلَى آلِ ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ﻣُﺤَﻤَّﺪ الَّذِي ... سَرَى وَأَعلَامُهُ مَنشُورَه ... وَالمُنَادِى يُنَادِي ... هَذَا الَّذِي تَمَّمَ الله أَمرَهُ ونُورَه

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا ﻣُﺤَﻤَّﺪ الَّذِي ... سَرَى وَأَنوَارُهُ تَتَوقِّدُ ... وَالمُنَادِى يُنَادِي ... هَذَا الَّذِي نَبَّأهُ الله وَءَادَمُ بَينَ الرُّوحِ والْجَسَدِ

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا ﻣُﺤَﻤَّﺪ الَّذِي ... سَرَى وَقَد نُصِبَت عَلَى رَأسِهِ الوِيَةُ السُّعُود ... وَالمُنَادِى يُنَادِي ... هَذَا الَّذِي لَوْلَاهُ مَاكَانَ لِحَادثٍ وُجُود

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا ﻣُﺤَﻤَّﺪ الَّذِي ... سَرَى إلَى قَابِ قَوْسَيْنْ ... وَالمُنَادِى يُنَادِي ... هَذَا الَّذِي نَبَّأهُ الله وَءَادَمُ بَينَ المَاءِ والطِّينِ

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا ﻣُﺤَﻤَّﺪ الَّذِي ... سَرَى في أَمَاكِنِ الرُّوحَانِيَّة ... وَالمُنَادِى يُنَادِي ... هَذَا عَرُوسُ المَمْلَكَةِ الرَّبَّانِيَة

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا ﻣُﺤَﻤَّﺪ الَّذِي ... سَرَى إلَى أَعلَى عِلِّيِّين ... وَالمُنَادِى يُنَادِي ... هَذَا قُرَّةُ عَينِ الدَّارَينِ

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا ﻣُﺤَﻤَّﺪ الَّذِي ... سَرَى عَلَى مَتنِ البُراقِ ... وَالمُنَادِى يُنَادِي ... هَذَا رَسُولُ المَلِكِ الخَلَّاقِ

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا ﻣُﺤَﻤَّﺪ الَّذِي ... سَرَى إِلَى المحلِّ الأَعلَى ... وَالمُنَادِى يُنَادِي ... هَذَا رَسُولُ المَلِكِ المَولَى

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا ﻣُﺤَﻤَّﺪ الَّذِي ... سَرَى إِلَى المَكَانَةِ العُظْمَى ... وَالمُنَادِى يُنَادِي ... هَذَا الَّذِي شُقَّ لَهُ القَمَرُ السَّمَا

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا ﻣُﺤَﻤَّﺪ الَّذِي ... سَرَى إِلَى المُطَالَعَةِ الأَنْوارِ ... وَالمُنَادِى يُنَادِي ... هَذَا الَّذِي رُدَّتْ لَهُ الشَّمْسُ النَّهَارِ

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا ﻣُﺤَﻤَّﺪ الَّذِي ... سَرَى إِلَى الحَضْرَةِ ذِي الْجَلالِ وَالْإِكرَامِ ... وَالمُنَادِى يُنَادِي ... هَذَا ذَخِيرَةُ الآنَامِ

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا ﻣُﺤَﻤَّﺪ الَّذِي ... سَرَى إِلَى أَرفَعِ مَكَانٍ وَمَقَامِ ... وَالمُنَادِى يُنَادِي ... هَذَا عَرُوسُ دَارِ السَّلَامِ

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا ﻣُﺤَﻤَّﺪ الَّذِي ... سَرَى إِلَى مَحَلِّ التَّعظِيمِ وَالتَّوقِيرِ ... وَالمُنَادِى يُنَادِي ... هَذَا البَشِيرُ النَّذِيرُ

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا ﻣُﺤَﻤَّﺪ الَّذِي ... سَرَى وقد خصه الله بِرُؤيَاهُ ... وَالمُنَادِى يُنَادِي ... هَذَا خَيرُ مَنْ نَبَّأَهُ الله وَاصطَفَاهُ

ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠِّﻢْ عَلَى ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ ومَولَانَا ﻣُﺤَﻤَّﺪ الَّذِي ... سَرَى إلى أَزلَفِ مَنزِلَةً عِنْدَ الله ... وَالمُنَادِى يُنَادِي ... هَذَا رَسُولُ الله هَذَا حَبِيبُ الله وَاصطَفَاهُ


تَنْبِيهُ الأَنَام في بيان علو مقام ــ نبينا محمد عليه افضل الصلاة وازكى السلام ؛ لسيدنا الشيخ الإمام عبد الجليل بن محمد القرواني

★★ ★★★
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
➢👇👇👇
@MuhammedNessim


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
@MuhammedNessim

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

2 056

obunachilar
Kanal statistikasi