📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች
-----------------------------------------------
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ከዒዱ በፊት በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ሲቀራ የነበረው የደዓኢም ደርስ መጠናቀቁ ይታወሳል። በአሏህ ፍቃድ በሱ ቦታ አዲስ የመንሃጅ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል።
📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :-
"متن شرح السنة"
✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
الإمام البربهاري
🎙ኪታቡን ሚያቀሩት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🕐 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘውትር ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ
🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙል-ሒጃ 15-1444 ሂጅሪ (ሰኔ 26-2015) ይሆናል።
-
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
-
📍ትምህርቱን በቴሌግራም ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam