Nahi Brush Community


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


🧑‍🎨 what do You Get On This Channel?
↪️ Photoshop tips
↪️ Thumbnail Designs
↪️ Poster Design
↪️ social media posts

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


🔥 10 ሰዓት ብቻ ቀረው
በአገራችን ብዙ Graphic Designers በአንድ ቦታ የሚገናኙበት ትልቁ Live Webinar!
አዲስ እድሎች፣ Client የምታገኙበት ሲስተም
አንዳያምልጣችሁ!

Are You Ready🙌


🔵 ለዛሬ ማታ Live ዝግጁ ናቹ🔥


🎨 አርብ ማታ 3:00 ሰዓት በNahi Brush Telegram Channel በሚካሄደው ልዩ የGraphic Design Live Webinar ማንም እንዳይቀር!

በዚህ Live Webinar ላይ የምንወያይባቸው ርዕሶች፦
- Building a Portfolio That Attracts Clients
- How to Get Your First Client with No Experience
- Using Social Media to Find and Convert Clients
- AI in Design: Opportunities and Challenges for Designers

📅 ቀን: አርብ | ሰኔ 26/2018
⏰ ሰዓት: ከምሽቱ 3:00
📍 በቀጥታ (Live) በTelegram
🔗 ለመቀላቀል፦ https://t.me/nahibrush
ማንም ሰው እንዳይቀር!


Graphic Design ገና ለመጀመር የምታስቡ፣ አሁን እየተማራችሁ ያላችሁ፣ ወይም ለረጅም ጊዜ እየሰራችሁ ያላችሁ...

ሁላችንም የምንፈልገው አንድ ነገር፣
✅ ተጨማሪ Clients ትፈልጋላችሁ
✅ የተሻሉ Projects ላይ መስራት ትፈልጋላችሁ
✅ ገቢያችሁን ማሳደግ ትፈልጋላችሁ
ግን እነዚህን ለማሳካት Design Skill ብቻ በቂ አይደለም

በዚህ Live Webinar ላይ Portfolio፣ Personal Branding፣ Social Media Visibility እና Client Acquisition ላይ የተግባር ልምዶችን እናካፍላችኋለን።

የትኛውም ደረጃ ላይ ብትሆኑ፣ ከዚህ Live Session የምትወስዱት ብዙ ነገር ይኖራል።

አርብ ማታ እንገናኝ!


🔵 ትላንትና ያዘጋጀውላቹ Challenge ያሸነፈው እና Asset pack ተሸላሚ Designer Yisakor ነው፡፡

👉 @yisakor1212

እንኳን ደስ አለክ 🔥


❓"Client ሳናገኝ ጥሩ Portfolio እንዴት እንገነባ?"

ይህ ብዙ Graphic Designers የሚጠይቁት ጥያቄ ነው።
"Clients የሉኝም..."
"Real Projects የሉኝም..."
"Portfolio በምን ልጀምር?"

በዚህ Live Webinar ላይ እኔን ጨምሮ ታዋቂ Graphic Designers ይህንን ጥያቄ አንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እንመልስላችኋለን።

ከአርብ በኋላ "Client የለኝም ስለዚህ Portfolio መገንባት አልችልም" የሚለው ምክንያት አይኖርም

📅 ቀኑን እንዳትረሱ፡ አርብ ከምሽቱ 3 ሰዓት
#NahiChallenge #ከcollege #Nahibrush #ከcollegeይልቅskill


🔵ትልቁ የ Graphics Designers Webinar 1 ቀን ብቻ ቀረው

ዝግጁ ናቹ🔥?


🔵 አርብ ማታ 3 ሰአት LIVE Webinarአችን ላይ ከሚገግኙት እንግዳች መካከል አቡበከር ጀማል ይባላል።

ከsocial media አካውንቶቹ የተወሰኑትን👇

✅Tiktok= https://www.tiktok.com/@abubekr_jemal?is_from_webapp=1&sender_device=pc
✅Instagram= https://www.instagram.com/abubekr__jemal?utm_source=ig_web_button_share_sheet&igsh=ZDNlZDc0MzIxNw==
✅Telegram channel= https://t.me/Abubekr_Jemal

🔴LIVE SESSION ON NAHI BRUSH COMMUNITY👇
https://t.me/nahibrush


🔵New Guest Coming Soon Guys!🎉

ማን እንደሆነ ገምቱ?👇


📌 My Family, አንድ የ3 ቀን Challenge አለኝ፤ እናንተም ከጎኔ እንድትሆኑ እፈልጋለሁ።
እስከዛሬ የማውቀውን ሁሉ ለእናንተ ለማካፈል ሞክሬያለሁ
የሰራኋቸውን ስህተቶች እናንተ እንዳትደግሟቸው ልምዶቼን አጋርቻለሁ፤ ነፃ Resources፣ Tips እና ትምህርቶችንም በተቻለኝ መጠን ሰጥቻለሁ

ከዚህ በኋላም ከፊታችን የተዘጋጀውን ትልቁ የGraphic Design Webinar ጨምሮ ለCommunityያችን የሚጠቅሙ ነገሮችን ለመስራት ብዙ እቅዶች አሉኝ

አሁን ግን ከእናንተ አንድ ትንሽ እርዳታ እፈልጋለሁ 🙏
🎯 እስከ አርብ ድረስ 1500 ለመድረስ እቅድ ይዣለው፣
ከእናንተ የምጠይቀው አንድ ነገር ብቻ ነው።
"Nahi Brush እስካሁን ቢያንስ አንድ የሚጠቅም ነገር አስተምሮኛል" ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ...

ይህን Telegram Channel
✅ Graphic Design ለመጀመር ለሚፈልጉ
✅ አሁን እየተማሩ ላሉ
✅ በሙያው እየሰሩ ላሉ Graphic Designers
ለምታውቋቸው ጓደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው

እያንዳንዱ Share አንድ ሰውን ሊያግዝ ይችላል፣ እያንዳንዱ ሰው ደግሞ አንድ ህይወት ሊቀይር ይችላል
እንደሁልጊዜው ከጎኔ እንደምትሆኑ አምናለሁ።
አመሰግናለሁ። ❤️

#NahiChallenge #ከcollege #Nahibrush #ከcollegeይልቅskill


🔵 እስከዛሬ ለራሴም ሆነ ለተለያዩ ድርጅቶች ከ50 በላይ Graphic Designers የመቅጠር እድል አግኝቻለሁ።

በዚህ ሂደት አንድ ነገር በተደጋጋሚ ተመልክቻለሁ...
ብዙ Graphic Designers ዕድል የሚያጡት በSkill እጥረት ምክንያት አይደለም
ዋነኛው ችግር...
❌ የሚያሳዩት Portfolio
❌ ስራቸውን የሚያቀርቡበት መንገድ
❌ ራሳቸውን ለClient የሚያስተዋውቁበት ሁኔታ ነው

አንዳንድ ጊዜ በጣም ጎበዝ Designer እንኳን ደካማ Portfolio ምክንያት ዕድሉን ያጣል፤ ሌላ ደግሞ መካከለኛ ደረጃ ያለ ሰው ስራውን በትክክል ስለሚያቀርብ ዕድሉን ያገኛል።

በሚመጣው Live Webinar ላይ የሚሸጥ እና ማርኬቱ የሚፈልገው አይነት Portfolio እንዴት እንደሚገባ፣ Clients ምን እንደሚያዩ፣ እና ስራችሁን እንዴት በተሻለ ሁኔታ ማቅረብ እንደምትችሉ በዝርዝር እንወያያለን።
#NahiChallenge #ከcollege #Nahibrush #ከcollegeይልቅskill


challenge.zip
6.8Mb
🔵ይሄ Challenge የሚሆነው በዚህ ሳምንት የምናካሄደውን ትልቁን live webinar promote የሚያደርግ poster design መስራት እና post ማድረግ ሲሆን

✅image እና logo ከላይ በZIP file አስቀምጬላችዋለው!

✅ይሄም challenge የሚቆየው እስከ ነገ ጠዋት 1 ሰዓት ነው።

📍ቀድመው ሰርተው TikTok Post ላደረጉ 10 ሰዎች Design Review ይደረግላቸዋል።

📍አሸናፊውን እዚው የTelegram Channel ላይ ማሳውቃችሁ ይሆናል!

መልካም ዕድል!😇
#NahiChallenge #ከcollege #Nahibrush #ከcollegeይልቅskill


🔵የ Challenge አሸናፊ እኔ Personally ከ 5ሺ ብር በላይ ያስከፈልኩበትን ስራዎቼን የሰራሁበትን ከ 2GB በላይ templates , PSD, backgrounds እና ብዙ ሚጠቅማቹ ነገሩች ያሉበት Asset Pack የምሸልም ይሆናል።

ይሄን Challenge ለመሳተፍ ዝግጁ ናቹ?🔥


🔵ዛሬ የዲዛይን Challenge ልሰጣቹ ነበር ምን ይመስላቹሀል?


🔵 ብዙ Graphic Designers የሚሰሩት ስህተት ምን ይመስላችኋል?

ብዙ Graphic Designers ስራ የማያገኙት ስራቸው ላይ ጎበዝ ስላልሆኑ አይደለም።
👉 Portfolioቸው ስለማይሸጥ
👉 Social Media ላይ ስለማይታዩ
👉 Personal Brand ስለማይገነቡ ነው

በዚህ Live Webinar ግን እነዚህን ሁሉ ችግሮች እንዴት እንደምንፈታ እንወያያለን።


🔵 የሀገራችን ትልቁ የ Graphics Designers LIVE 2 ቀን ብቻ ቀረው ዝግጁ ናቹ?🔥


🔵 አርብ ማታ 3 ሰአት LIVE Sessionአችን ላይ ከሚገግኙት እንግዳች ሶስተኛው እንግዳችን ያብሰራ ከበደ ይባላል።

ከsocial media አካውንቶቹ የተወሰኑትን👇

✅Tiktok= https://www.tiktok.com/@qine_creative?is_from_webapp=1&sender_device=pc
✅Instagram= https://www.instagram.com/qine_creative?utm_source=ig_web_button_share_sheet&igsh=ZDNlZDc0MzIxNw==
✅Telegram channel= https://t.me/Qinecreativecommunity

🔴LIVE SESSION ON NAHI BRUSH COMMUNITY👇
https://t.me/nahibrush


🔵 አርብ ማታ 3 ሰአት LIVE Sessionአችን ላይ ከሚገግኙት እንግዳች ሁለተኛው እንግዳችን ንጉስ ይባላል።

ከsocial media አካውንቶቹ የተወሰኑትን👇

✅Tiktok= https://www.tiktok.com/@nigus_graphics?is_from_webapp=1&sender_device=pc
✅Instagram= https://www.instagram.com/nigus_graphics?utm_source=ig_web_button_share_sheet&igsh=ZDNlZDc0MzIxNw==
✅Telegram channel= https://t.me/nigusgraphics12

🔴LIVE SESSION ON NAHI BRUSH COMMUNITY👇
https://t.me/nahibrush


🔵 አርብ ማታ 3 ሰአት LIVE Sessionአችን ላይ ከሚገግኙት እንግዳች የመጀመርያው እንግዳችን ማታኒያስ ተድላ ይባላል።

ከsocial media አካውንቶቹ የተወሰኑትን👇

✅Tiktok= https://www.tiktok.com/@mataniahtedla?is_from_webapp=1&sender_device=pc
✅Instagram= https://www.instagram.com/mataniahtedla?utm_source=ig_web_button_share_sheet&igsh=ZDNlZDc0MzIxNw==
✅Telegram channel= https://t.me/mataniahtedla

🔴LIVE SESSION ON NAHI BRUSH COMMUNITY👇
https://t.me/nahibrush


🔵አርብ ምሽት የሚመጡትን Gustes ለማወቅ ዝግጁ ናቹ?🔥

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

1 533

obunachilar
Kanal statistikasi