@Nasser


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan



Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


















Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹 dan repost
ሐጂ ዑመር ገነቴ ስለ ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ (ረሒመሁል'ሏህ) ሲናገር ...‼
===========================================
«ይህን አሳፋሪ ንግግር ሼር አድርጉትና ሌላውም ይስማው!»
||
✍ "ሙፍቲ" ሐጂ ዑመር ገነቴ አምና ዘጠኙ ኮሚቴ ባደረገው ውይይት ላይ የተናገሩት አንድ አሳፋሪ ንግግር አለ።
እንዲህ ይላሉ፦
«ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ–ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ ትላላችሁ!
ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ እና ዐብዱ-ር-ረሕማን ናቸው ወሃቢያን የመሰረቱት፡፡ ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ እንጂ ዑመር አይደለም ወሃቢያን የመሰረተው፡፡
እኔ ብቻዬን ስታገል ነው የኖርኩት፡፡.....
ዐቂዳ ትላላችሁ ...ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ ነው ወሃብያን የመሰረተው። ዐብዱ-ር-ረህማን ነው ወሃብያን የመሰረተው፡፡ ... ወደኛ የመጣችሁ እደሆነ የዘከዘኩት እንደሆነ ሌላ ታመጣላችሁ!……
ወሃብያን የመሰረተው ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ እና ዐብዱ-ር-ረህማን ናቸው፡፡ ስንታገል ነው የኖርነው .... ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ ናቸው እንዴ ወሃብያን የታገሉት? ማን መሰረተው??…….፝

[ሐጂ ዑመር ገነቴ አምና ዘጠኙ ኮሚቴ በዑለማ መግባቢያ ሰነድ ላይ ባዘጋጀው ውይይት የዘረገፈው!
ይህንን ንግግራቸውን በቪዲዮ ለማግኘት፤ ይህን አስፈንጣሪ ተጫኑት።
https://t.me/MuradTadesse/7567 ]

ሐጂ ዑመር ምላሽ የማይሰጥን ሙት በዚህ መልኩ መናገራቸው በጣም ያሳፍራል።
ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ አንዳንድ ክፍተቶች ቢኖሩባቸውም፤ ለኢትዮጵያ ሙስሊም የዋሉት ውለታ ቀላል አይደለም።
በተለይም የሠሩት ውለታ በያኔው በአጼው ስርዓት መሆኑ አድናቆትን ያስቸራቸዋል።
የቁርኣን ተፍሲራቸውና ያስገነቧቸው ታላላቅ መስጅዶችና መድረሳዎች ብቻ በቂ ናቸው።

ለሐጂ ዑመር ግን በቀላሉ አንድ ጥያቄ አለኝ፦
«ሐጂ ሣኒ ከሸይኽ ሰዒድ ሙሐመድ ሷዲቅ ጋር ባዘጋጁት ቁርኣን ተፍሲራቸው ላይ፤ የአላህን ከዓርሽ በላይ መሆን ይቃረናሉ። ይህ እምነት ደግሞ የወሃብያ ሳይሆን የአሽዓሪያና ማቱሪዲያ እምነት ነው።
ታዲያ እንዴት ነው ሐጂ ሣኒ የወሃብያ መስራች የተደረጉት?!»
||
ጥያቄዬን አድርሱልኝ።
||
Join:
t.me/MuradTadesse


Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹 dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሐጅ ዑመር ገነቴ ስለ ሐጅ ሙሐመድ ሣኒ የተናገረው አሳፋሪ ንግግር!


🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮 dan repost
▪️አሽዓሪያዎች ማን ናቸው

🔻ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ አሽዓሪያን አስመልክቶ ያቀረበውን ተከታታይ ሙሐደራ በድምፅ እና ለአንባቢያን በሚመች መልኩ ደግሞ ወደፅሑፍ ቀይረን በpdf አቅርበንላችኋል። ዳውንሎድ ለማድረግ ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ።
°
🔻1.የአቡልሐሰን አልአሽዓሪይ ታሪክ
በድምጽ ፦ https://t.me/ibnyahya7/1643
በፅሑፍ ፦ https://t.me/ibnyahya7/1644
°
🔻2.የአሽዓሪያዎች ዐቂዳ በጥቅሉ
በድምጽ ፦ https://t.me/ibnyahya7/1680
በፅሑፍ ፦ https://t.me/ibnyahya7/1681
°
🔻3.ለአሽዓሪያዎች እንዴት እንመልሳለን
በድምጽ ፦ https://t.me/ibnyahya7/1712
በፅሑፍ ፦ https://t.me/ibnyahya7/1720
_
🔻በPdf ዳውንሎድ ለማድረግ
ከቴሌግራም ላይ ፦ https://t.me/ibnyahya7/2609
ከGoogle Drive ላይ ፦ https://goo.gl/fMFJbP
°
🔻ኢብኑመስዑድ መርከዝ የኢትዮጲያ ዐሊሞች መግባቢያ እና የትብብር ሰነድ ላይ የአሽዓሪያ እና ማቱሩዲያ አስተሳሰብ እንዳይካተትና በሰነዱ ላይ ያለውን ግምገማና እርምት በህዳር 2011አ.ል ላይ ያቀረበውን ፅሑፍ በPdf ዳውንሎድ ለማድረግ
https://t.me/ibnyahya7/5002
~~~~~~~~~~~~~~
_
✍ጥንቅር ፡ አቡልዓባስ አሕመድ ኢብን የሕያ / Ibn Yahya Ahmed
📆(ማክሰኞ ሸዋል 3/1441ሂ. # ግንቦት 18/2012 # May 24/2020.)
__
©ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
📣ጆይን ፦ https://telegram.me/ibnyahya7
✅ላይክ ፦ https://m.facebook.com/ibnyahya7777



















20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

195

obunachilar
Kanal statistikasi