ውብ ስብዕናችን....♻️


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


አብረን እናሳካው......🤝
.
.
.
.
.
.
.
.
@Rhetoricer
.
.
.
.
.

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ኢትዮ Funny dan repost
ይህ የምትመለከቱት ሰው የ አረብ ኢምሬቱ ጠ/ሚ
አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ጠይድ ናቸው የ 48ተኛው የአረብ ኢሚሬት ጉባኤ ሊሰበሰቡ ይሄዳሉ
እዛ ለመታደመ የሄዱትን ህፃናት በሙሉ ይጨብጣሉ እና ህፃናቱን ሁሉ ሲጨብጡ አንዲት
አይሻ የተባለች ታዳጊ እጇን ዘርግታላቸው ሳይጨብጧት ያልፋሉ ማታ ቁጭ ብሎ ውሎውን በ ቲቪ ሲያይ ይህን ክስተት ይመለከታል ይህን ሲያዩ በጣም ይናደዳል እና ልጅቷን አፈላልጎ የልጅቷ ቤት በመሄድ ቤተሰቦቿና አይሻን ይቅርታ ጠይቆ ስጦታ
ይዞላት አብሯት እራት በልቶ ተመልሷል


የሕይወት_ስንቅ
"በመከራ ውስጥ ስታልፍ ወሳኙ ነገር ክብደቱ ቅለቱ ሳይሆን የምትሰጠው ምላሽ ነው!"
[አባት ለሴት ልጁ ካስተማራት]

#ልጅ ሕይወት ታክቷቷል። የኑሮ ውጣ ውረድ አድክሟቷል። ነባሩ ችግር ሲቀረፍ አዲሱ ይተካል። ነገሮች ሁሉ አስቸጋሪ ሲሆኑባት ሕይወት እንደሰለቻትና እንዳማረራት ለአባቷ ነገረችው።

#አባቷ ሼፍ (ምግብ አብሳይ) ነበርና ወደ ማእድ ቤት ይዟት ገባ። ሶስት ድስቶችን ውሃ ሞልቶ ማንደጃው ላይ ጣዳቸው። ከዚያም የመጀመሪያው ድስት ላይ #ካሮት፥ ሁለተኛው ድስት ላይ #እንቁላል፥ ሶስተኛው ድስት ላይ #የቡና_ፍሬ ጨመረበትና እሳቱ ላይ በደንብ አንተከተካቸው። [ይህ ሁሉ ሲሆን ልጅቷ ተመስጣ በዝምታ ትመለከተው ነበር።]

በመጨረሻም እሳቱን አጥፍቶ ካሮቱን እና
እንቁላሉን በማውጣት ዝርግ ሰሃን ላይ
አስቀመጠ። ቡናውን ደግሞ በስኒ ቀድቶ
አስቀመጠ። አባት ለልጁ ካሮቱን እንድትነካው አስጠጋላት። ልጅ ነካካችው እንደ ለሰለሰአስተዋለች።

አባት እንቁላሉን ሰብራ እንድትመለከተው
ነገራት። ሰብራ ተመለከተችው ከቅርፊቱ በታች ያለው ውስጠኛው ክፍል ጠንክሯል።

ቡናውን ፉት እንድትል አዘዛት ቀመሰችው ጣእሙ ድንቅ ነበርና ፈገግ አለች።

ልጅቷም አባቷ ለምን እንዲህ እንዳደረገ ግን አልገባትምና " አባቴ ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ይሄ ከእኔ ጋር ምን አገናኘው? ትርጉሙን ንገረኝ አለችው?"

👉አባቷም እንዲህ አላት፦ " ልጄ ሶስቱም ነገሮች ተመሳሳይ ነገር ገጥሟቸዋል። ሁሉም በሚፈላው ውሃ ተቀቅለዋል። ነገር ግን የእያንዳንዳቸው ምላሽ የተለያየ ነበር።

👉ካሮቱ የቀድሞ ጥንካሬውን አጥቶ ደካማ ሆኗል። እንቁላሉ በላይኛው ቅርፊቱ የሚንተከተከውን ውሃ የተቋቋመ ቢመስልም ውስጠኛው ፈሳሹ ግን
በመኮማተር ጠጥሮ ነበር። የቡና ፍሬዎቹ ይለያሉ ምንም እንኳን ቢቀቀሉ ውሃውን መቀየር ችለዋል።

☝️አንቺ የቱ ነሽ? መከራና ችግር ፈተና በርሽን ባንኳኳ ጊዜ እንዴት ነው ምላሽ የምትሰጫቸው? እንደ ካሮቱ እንደ
እንቁላሉ ወይስ እንደ ቡናው? በደንብ አስቢ።

☝️ጠንካራ የምትመስይ መስለሽ ነገር ግን መከራ በመጣ ጊዜ እንደ ካሮቱ
ልፍስፍስ ሆነሽ ትገኛለሽ?

☝️እንደ እንቁላሉ በቀላሉ ሃሞትሽ ፍስስ የሚል የሚኮራመት ልብ ያለሽና ውጫዊ ገፅታሽ እንዳለ ሆኖ ውስጥሽ ግን በምሬት የተሞላሽ ነሽ? ወይስ

☝️ እንደ ቡናው ፍሬ የቱንም ያህል ችግር፤ ፈተና፤ ስቃይ ቢገጥምሽ አስከፊ መከራ ቢደርስብሽ ጣእምና ቃናሽን በመለገስ አካባቢሽን የምትቀይሪ ነሽ? ራስሽን ተመልከቺው አንቺ የቱ ነሽ?

👉ልጄ ዋናው ነገር ምን መሰለሽ? ፈተናና
መከራ ሲመጣ ወሳኙ ነገር ክብደቱ ቅለቱ
ሳይሆን የምንሰጠው ምላሽና አቀባበላችን ነው የሚወስነው። " ሲል ስለ ሕይወት አስተማራት።

እስኪ ልጠይቃችሁ እናንተስ ፈተና፤ ችግር፤ ስቃይ፤ መከራ ሲገጥማችሁ እንዴት ነው ምላሽ የምትሰጡት እንደ እንቁላሉ ካሮቱ ወይስ እንደ ቡናው? የትኛውን ናችሁ?

ብርሁ ቀን ተመኘሁላቹ🙏🙏❤️


Give yourself a chance. Stop saying, “I don’t think I can” or “But what if I am not able to?” and give yourself a chance. This may be cliche, but BELIEVE in yourself. When you get older, your knees won’t work the same and you won’t have the best memory, and you are going to wish you’d given yourself a chance years sooner. And if you aren’t happy where you are, change it. Get a new job, move, become a vegetarian, get a new hobby, pick up an old hobby, whatever you do – make sure it benefits you. Life is too short to not be alive, to not be passionate, and overflowing. The cost of not following your heart, is spending the rest of your life wishing you had

-Amanda Helm


🔆ጨለማን የሚያሸንፈው ብርሃን ብቻ ነው!

✨አንድን ጨለማ ምንም አይነት ከዚያ የከፋ ጨለማ ብታመጡ አታስወጡትም፡፡ አንድ ድቅድቅ ጨለማ ስፍራውን እንዲለቅ ግን ትንሽ ብርሃን በቂው ነው፡፡

💡 የሰዎች ጥላቻም እንዲሁ ነው፡፡ የሰዎችን ጥላቻ ምንም አይነት የከፋ ጥላቻ በእነሱ ላይ ይዛችሁ ብትነሱ አታስወግዱትም፡፡ የሰዎችን ጥላቻ የምታሸንፉት እናንተም እንደነሱ ከመሆን ራስን በመጠበቅ፣ ሁኔታውን አልፎ በመሄድ ዓላማ ላይ በማተኮር፣ የፍቅርና የአብሮነት ነገር የገባቸውን ሰዎች በማቅረብ አፍቃሪነታችሁንና አጋርነታችሁን ለእነሱ በመግለጥ ነው፡፡

✍️ዶ/ር እዮብ ማሞ

ውብ ቀን❤️


ህይወት ከስህተት የጠራች አይደለችም. . .🙌
መሳሳትት ማለት ግን ማጥፋት አይደለም፤
ስህተትን ችግር አድርጋችሁ አትመልከቱት፤
ከተሳሳትን በኃላ ለማስተካከል እንሞክር እንጂ . . .
አዋቂዎች ሆነን አልተፈጠርንም
. . . እየኖርን እናውቃለን!

❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️


👉ጠቃሚ ምክሮች👈

1. ከአለስፈላጊ ክርክሮች ጭቅጭቆች እና እሰጣገባዎች ራቅ።

2. ራስህን ገንቢ ሃሳብ ከሌላቸው (negative) ሰዎች አርቅ። ምክንያቱም አንተን ራሱ ሳትፈልገዉ እንደነሱ እንድታስብ ትገደድ ይሆናል፡፡

3. መቀበል የምትፈልገውን ስጥ።

4. ገንቢ ያለሆኑ ጎጂ አስታያየቶችን ከመስጠት ተቆጠብ።

5. ለሰዎች ፍቅርና አክብሮት ይኑርህ።

6. ይህ መቼም በእኔ አይደርስም አትበል፣የሕይወትን አቅጣጫ ሁሌም ቢሆን ማወቅ አንችልምና።

7. የመኪና የፊት መስታወት ትልቅ ሆኖ የኋላ መመልከቻውዠ መስታወት ግን ለምን ትንሽ የሆነ ይመስልሃል....ምክንያቱም የፊቱ ካለፈው ይልቅ አስፈላጊ ስለሆነ ነው። ስለዚህም የኀላዉን ሳትዘነጋ በትልቁ የሕይወት መስታወት ወደፊት እያየህ ተጓዝ::


• ጥቂት አዉራ፡፡ ስታወራ ቀስ ብትል መልካም ነዉ

• አንድ ቦታ ላይ ብዙ አትታይ፡፡ ስራህ ላይ አተኩር

• ምርጥ የሰዉነት አቋም ይኑርህ

• ተግባቢና የተረጋጋ ሰዉ ሁን

• ማንም ትክክል ነህ እንዲልህ አትጠብቅ፡፡ ማንም ደጋፊህ እንዲሆን አትጎትጉት

• ስላለህ ነገር ደጋግመህ እየተናገርክ የመጎረር ስሜትን አስወግድ

• ፀዳ በል፡፡ በደንም ልበስ፣ ፏ በል!

• ምርጥ አዳማጭና መፍትሄ አምጪ ሁን

• አደርገዋለሁ ያልከዉን ነገር አድርገዉ

• በጣም ደስ ሲልህ ወይም በጣም ስታዝን ዉሳኔ አትወስን

• ሴቶችን በአስተሳሰባቸዉ መዝናቸዉ

• የግል ጉዳይህን ላገኘኸዉ ሰዉ አትናር

• ሰዉ ስላንተ የፈለገዉን ቢያስብ ከማንነትህ ጋር አታገናኘዉ

• ሃላፊነት መዉሰድን አትፍራ

• ማንንም ለመጉዳት ብለህ ጉድጓድ ከመቆፈርም ይሁን ከማስቆፈር ራስህን አሽሽ

• የጎዱህንና ‘ምንም የለዉም!’ ብለዉ የራቁህን ሰዎች ስኬታማ በመሆን አሳያቸዉ

• ሃሳብህን ለማሳመን የሰዎችን ማንነት አትጉዳ፡፡ ትክክክል ብትሆን እንኳን ካመኑ ይመኑህ ካላመኑህ ጊዜዉ ያሳምናቸዋል


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Online friends are more supportive than your actual friends.✍


🤷‍♂


Stop texting first and see how many dead plants you've been watering.


Daily reminders✨
🦋You're beautiful.
🦋You deserve happiness.
🦋Tomorrow will be better.
🦋Stay hydrated.
🦋Practice self love /care.
🦋It's okay to want attention.
🦋You look amazing...as always.


For change around you !!
You need to change!!🤍

Good Night!🙌

.
💚

💛

❤️
join @NeverHesitateFromSuccess


No matter how badly someone treats you, never drop down to their level. Remain calm, stay strong, and walk away.


Think Positive words

12 Things to Remember

1. The past cannot be changed.
2. Opinions don’t define your reality.
3. Everyone’s journey is different.
4. Things always get better with time.
5. Judgements are a confession of character.
6. Overthinking will lead to sadness.
7. Happiness is found within
8. Positive thoughts create positive things.
9. Smiles are contagious.
10. Kindness is free.
11. You only fail if you quit.
12. What goes around comes around.




Never stop doing your best just because someone doesn’t give you credit.❤️‍🔥


Today I am grateful for all the people who are loving and kind to me.


S et goals
E xercise
L ove yourself
F ocus on fitness

R elax
E at right
S mile
P ositive attitude
E njoy life
C are for others
T hink about others

@NeverHesitateFromSuccess 👈🏾share


"እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል" የሚባል አባባል አለ፤ መጀመሪያ ራስህን አድን፣ ራስህ ላይ አተኩር! እንዲህ ባደርግ ሰዎች ይደሰቱብኛል ማለቱን ተወውና 'እኔን ደስተኛ የሚያደርገኝ ምን ባደርግ ነው?' በል።

አንተ ደስተኛ ስትሆን አለም አብራህ ትስቃለች፤ ሰዎች የደስታህን ምንጭ ለማወቅ ሲሉ አክብረው ያደምጡሀል፤ አየህ ራስህ ላይ ስታተኩር ሰዎች ደግሞ አንተ ላይ ማተኮራቸው ግድ ነው። ወዳጄ ደስ የሚለኝ ነገር አንተ ደግሞ ለራስህ ደስታ አታንስም!


"ለበጎ ነው"

"አንድ ንጉስ ከአጃቢው ጋር በመሆን ለአደን ይወጣል። ለአደን ሲወጡ ንጉሱ ወጥመድ እያጠመደ እያለ ወጥመዱ አምልጦት እጁን ቆረጠው። በዚህም አጃቢው በማዘን "አይዞህ ንጉስ ሆይ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው!" ይለዋል። በዚህም ንጉሱ በንዴት እየጦፈ "የኔ እጅ መቆረጥ ነው ለበጎ?" ይለውና እስር ቤት አሳሰረው።

ከብዙ ጊዜ በኋላ ንጉሱ ብቻውን ሀገሩን ሲዞር ሰው አርደው ለጣዖት መሰዋት የሚያደርጉ ጨካኝ ሰዎች ያዙትና አርደው መሰዋት ሊያደርጉት ሲሉ ቆራጣ እጁን አዩት። በእነሱ ህግ መሰዋት የሚያደርጉት ሰዉ ሙሉ ጤነኛ መሆን ስላለበት ለቀቁት።

ንጉሱ አጃቢው 'ሁሉ ነገር ለበጎ ነው!' ያለው ትዝ አለውና እስር ቤት ሄዶ ስላሰርኩህ ይቅርታ አርግልኝ! ብሎ ታሪኩን አጫወተው። አጃቢውም "ማሰርህ ለበጎ ነበር! እኔም መታሰሬ ጠቅሞኛል።" አለው። ንጉሱ "እንዴት?" አለው አጃቢውም "ባልታሰር ኖሮ ከአንተ ጋር እሄድና አንተ ቆራጣ መሆንህን ሲያውቁ ይለቁህና አኔን ይገሉኝ ነበር" አለው።

ስለዚህ ሁላችንም ስለተደረገልንም ሆነ ስላልተደረገልን እንዲሁም ስለሆነውም ሆነ ስላልሆነው ነገር ሁሉ "ለበጎ ነው" ማለት ይልመድብን፡፡

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

204

obunachilar
Kanal statistikasi