السلام عليكم ورحمة الله وبركاته☘አጅሩሚያ መትን በድምፅ የተነበበ ይደመጥ, ይተሀፈዝ.
ይህን በፈርጥ መሻይሆች የተሞላ ትምህርት ለወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ ያበርክቱት ያሰራጩት ?????
አስደሳች ዜና👆👆👆👆👆👆👆👆
11 የነህው ደርሶች በተወዳጅ ኡስታዞች በደረጃ
1:- በኡስታዝ አቡ ቀታዳህ=መትን አጅሩሚያ
2:-በሸይኽ ሙሐመድ አረብ=ደህላን ሸርህ አጅሩሚያ
3:-በኡስታዝ አቡ ሙስሊም=አነህውል ዋዲህ
4:-በኡስታዝ አብዱሰመድ=ነዝሙል አጅሩሚየቲ
5:-በኡስታዝ ጀማል የሱፍ=ሙምቲዕ ሸርህ አጅሩምያ
6:-በኡስታዝ አቡ ኒብራስ=ቱህፈቱ ሰኒያ ሸርህ አጅሩምያ
7:-በሸይኽ አቡዘር=አነህዉል ሙስተጧብ
8:-በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን=ሙልሀቱል ኢዕራብ
9:-በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን=ከሽፉ ኒቃብ
10:-በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን=አልፈዋኪሁል ጀኒያ አላሙተሚመመቲል አጅሩሚያ
11:-ኢዕራቡ አጅሩሚያ በሸይኽ ሙሐመድ አሚን
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/nhwdr