አንዱ ምስክር ፍርድ ቤት ሊመሰክር ዳኛው እየጠየቀው ነው፡፡
.
ዳኛ ፡- ዛሬ እዚህ የተገኘሀው ለምንድን ነው?
.
ምስክር ፡- ጎረቤቴ እንደተገደለ ልመሰክር ነዉ
.
ዳኛ ፡- ጎረቤትህ ሲገደል አይተሀል
.
ምስክር ፡- አላየሁም ግን ሲጮህ ሰምቻለሁ
.
ዳኛ ፡- በመስማት ብቻ እንዴት መናገር ይቻላል?...... ሲሉት ፤ ምስክሩ ፊቱን አዙሮ ከት ብሎ ሳቀ
.
ዳኛ ፡- ምን ያስቅሀል?
.
ምስክር ፡- አሁን ስስቅ አይተዋል ክቡር ዳኛ?
.
ዳኛ ፡- አላየሁም ግን ሰምቻለሁ
.
ምስክር ፡- በመስማት ብቻ እንዴት መናገር ይቻላል? 😂😂😂😂😂
👍👍 ማንን ገደለ
Join👉
@officialsami 👈for more
👉Share & Invite ur Friends👈