🔻|| አርሰናል ፊሊፔ ኮቲኖን ለማስፈረም ክለቡ ባርሴሎና ያቀረበውን ውል እንዲቀነስ ይፈልጋል ። ብራዚላዊው ጥበበኛ ወደ ፕርሚዬር ሊጉ ሊመለስ እንደሆነ ሲዘገብ ነበር ። ባርሴሎናም ተጫዋቹን ከፍተኛ ገንዘብ አውጥቶ የሚገዛ ክለብ ስለማይኖር በውሰት መስጠት ይፈልጋል ።
ነገር ግን እሱን ለማስፈረም የሚፈልግ ክለብ 10 ሚሊዮን ፓውንድ የውሰት ውል ክፍያ እና 250,000 ፓውንድ ሳምንታዊ ደሞዝ እንዲሸፈን ይፈልጋል ። አርሰናልም ይሄ ውል እንዲቀንስለት ይፈልጋል ። ማይክል አርቴታ የተጫዋቹ ፈላጊ እና አድናቂ እንደሆነ ይታወቃል ። ( metro )
SHARE ◇◇◇➤
@onlyDarkstar