ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳ ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ እየተመኘን ሦስቱን የመ_ህጎችን
መጠንቀቅ
መራራቅ
ማካፈል ( መተሳሰብ ) ተግባራዊ በማድረግ እራሳችንን እና የምንወዳቸውን ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንከላከል
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
ሚያዝያ 10/2012 ዓ ም
በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ እየተመኘን ሦስቱን የመ_ህጎችን
መጠንቀቅ
መራራቅ
ማካፈል ( መተሳሰብ ) ተግባራዊ በማድረግ እራሳችንን እና የምንወዳቸውን ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንከላከል
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
ሚያዝያ 10/2012 ዓ ም