TGStat
TGStat
Qidiruv uchun matnni kiriting
Ilg‘or kanal qidiruvi
  • flag Uzbek
    Sayt tili
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Saytga kirish
  • Katalog
    Kanal va guruhlar katalogi Kanallar qidiruvi
    Kanal/guruh qo‘shish
  • Reytinglar
    Kanallar reytingi Guruhlar reytingi Postlar reytingi
    Brendlar va shaxslar reytingi
  • Analitika
  • Postlarda qidiruv
  • Telegram'ni kuzatish
AASTU_OFFICIAL

27 Mar 2020, 16:58

Telegram'da ochish Ulashish Shikoyat qilish

Prev Next
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በላብራቶሪው ካዘጋጀው ሳኒታይዘር 500pc ለአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ዘሬ አበርክቷል፡፡
በዩኒቨርሲቲው የኬሚካል ምህድስና ትምህርት ክፍል (Chemical Engineering Department) እየተዘጋጀ ከለው 250ml ሳኒታይዘር 500pc በክፍለ ከተማው ለሚኖሩ የመግዛት አቅም ለሌላችው የማህብረሰብ ክፍል እንዲደርስ ዛሬ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ የሳይንስና ከፍተኛ ት/ም ሚንስተር ዴኤታ ለክ/ከተማው ስራ አስፈጻሚ አስረክቧል፡፡ በእርክብክቡ ወቅትም ዶ/ር ሳሙኤል የአዲስ አበባ ሳንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአከባቢውን ማህብረሰብ ችግር ለመፍታት እያደረገ ያለውን ጥረት በማድነቅ መሰል ተግባራት በከፍተኛ ት/ም ተቋማት ተጠናክረው መቀጠል እደለባቸው እና የመንግስትም አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንደሚያደርግ ገልጸዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከዚህ ቀደም በተለያዩ የማህብረሰብ አቀፍ አገልግሎት ላይ ሲሳተፍ መቅየቱን ያስተወሱት የክ/ከተማው ስራ አስፈጻሚ፤ በአሁኑ ወቅት በሳንታይዘር አቅርቦት ላይ ያለውን ክፍተት በመለየት በተለይም በራሱ ቤተሙከራና በራሱ አቅም በማዘጋጀት ለበረከተው ልገሳ አመስግነዋል፡፡ የማህብረሰቡን ችግር በመለየት ችግር ፈቺ የሆኑ መሰል የምርምር እና የፈጠራ ተግባራት በተቋሞቻችን ተጠናክራው መቀጠል እንዳለበትም አሳስበዋል፡፡
የኮሮና ቫይረስን ለማከላከል መንግስት እያደረገ ያለውን ግብግብ ለማገዝ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በቀጣይም በሚቻለው አቅም ሁሉ የራሱን አስተዋዕፆ እደሚያበረክት የገለጹት የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት፤ ሁሉም ማህብረሰብ በያለበት መንግስት የሚሰተውን አቅጣጫ በመከተል ለራሱንና በአከባቢው ለላው ህዝብ ተገቢውን ጥንቃቄ በማደረግ ቨይረሱን እንድንከላከል ጥሪ አቅርበዋል፡፡

1.2k 0 0
Katalog
Kanal va guruhlar katalogi Kanallar to‘plamlari Kanallar qidiruvi Kanal/guruh qo‘shish
Reytinglar
Telegram-kanallar reytingi Telegram-guruhlar reytingi Postlar reytingi Brendlar va shaxslar reytingi
API
Statistika API'si Postlar qidiruvi API'si API Callback
Kanallarimiz
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
O‘qish
Академия TGStat Telegram tadqiqoti 2019 Telegram tadqiqoti 2021 Telegram tadqiqoti 2023
Kontaktlar
Справочный центр Qo‘llab-quvvatlash Email Vakansiyalar
Har xil narsalar
Foydalanuvchi shartnomasi Maxfiylik siyosati Ommaviy oferta
Botlarimiz
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot