የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የCOVID-19ን ስርጭትን ለመከላከል የፈጠራ ስራ እንዲሁም በበሽታው ለተጠቁና የመተንፈስ እክል ለሚገጠማቸው ሰዎች አጋዥ የሆኑ መካንካል ቬንትሌተር ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡
ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የሆነው ተማሪ ዋስሁን ተፈራ የCOVID-19ን ስርጭትን ለመከላከል የሚያግዝ የፈጠራ ስራ በመስራቱ ዛሬ መጋቢት 1/2012 ዓ.ም የሳይንስና ከፍተኛ ት/ም ሚንስተር እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የተዋወቋል፡፡ ተማሪ ዋስሁን የፈጠራ ስራውን አገልግሎት እንደገለጸው በተለይም በጋራ የምንገለገልባቸው እና ቨይረሱን ለማስተላላፍ ተጋላጭ የሆኑትን እንደ ኤቲም፣ ልፍት፤ የቢሮ/የመኪና/የሆቴል በር እና ሌሎችንም ተመሳሳይ ነገሮችን በእጃችን ሳንነካ እንድንከውን የሚያግዘን መሰሪያውን ነው፡፡ በተለይም በሆቴሎችና ህዝብ በሚበዛበት አከባቢ የሚሰጠው ጥቅም ከፍተኛ እንደሆነ ተገልጾል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ የዩኒቨርሲቲያችን የኤልክትሪካል ምህንድስና ት/ም ክፍል ባልደረባ የሆኑት መምህር ፈቃደ ሞላ እና የመካንካል ምህንድስና ት/ም ክፍል ባልደረባ የሆኑት መምህር ዩሐንስ ረጋሳ እና መምህር ደምስ ሞለወርቅ እያንዳዳቸው በተለያየ ሁኔታ ላሉ እና የመተንፈስ ችግር ለሚያጋጥማቸው ለCOVID-19 ተጠቂዎች ለመተንፈስ አጋዥ የሆኑና በቀላሉ ሊተገበሩ የሚችሉ መካኒካል ቬንትሌተሮችን በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡ የፈጠረ በለቤቶቹ እንደገለጹት ቬንትሌተሮቹ የሃይል አቅርቦት በማይገኝባቸው ቦታዎች/የሃይል አቅርቦት በማይኖርበት ጊዜ ሁሉ እንዲያገለግሉ ተደረገዉ የተሰሩ ናቸው ብለዋል፡፡
የፈጠራ ስራዎቹን የጎበኙት ፕ/ር ሂሩት ወ/ማሪያም እየተደረገ ላለው ጥረት የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አመራርንና እስታፉን አመስግነው፤ዛሬ ለአገልግሎት እንደበቃው እንደ ተማሪ ዋሲሁን የፈ