በልቤፀዳልሰማይ ላይ
ሕያው ነሽ__የሁሌም ፀሐይ፡፡
ስብሐት__ለቀን ዘላለም፡፡
ስብሐት__ለማያልፍ ዓለም፡፡
ስብሐት__ለመጠራቴ
እስከአለምአለምለአለም ፍኖተ ቀንዲል ብስራቴ
ጨለመች ሲሉሽ__መብራቴ
አስከዘላለምዘላለምለዘላ'ለም ክስተቴ
አሜን__ለይኩን ሕይወቴ፡፡
#ቅዳሚቴ...
@poethaymi
ሕያው ነሽ__የሁሌም ፀሐይ፡፡
ስብሐት__ለቀን ዘላለም፡፡
ስብሐት__ለማያልፍ ዓለም፡፡
ስብሐት__ለመጠራቴ
እስከአለምአለምለአለም ፍኖተ ቀንዲል ብስራቴ
ጨለመች ሲሉሽ__መብራቴ
አስከዘላለምዘላለምለዘላ'ለም ክስተቴ
አሜን__ለይኩን ሕይወቴ፡፡
#ቅዳሚቴ...
@poethaymi