Radical vines


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Comedy short videos of radical vines
*Memebers
#Blaki @blakiiye
#gecho @Gecho_ozil
#selu @Selu_swagg
#hermi @ienee
#yoni

follow us in
#instagram ==radical.vine
#telegram===radical_vines
creater @blakiiye official_blakii

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ከአራዊትስ መሃል ይኖራል ወይ በርግጥ
ወንድ ሆኖ መልሶ ከወንድ የሚማግጥ
መጋባት ከሻቱ ጨቡዴና ጣሰው
ምስክር ያቅርቡ ወንድ እናት ያለው ሰው

#እንደዉም ከፊደል ገበታችን "ጌ" የምትባለው ፊደል ትቀነስ !!!😜🤣🤣


የቻይና ጫማ ጉዳቱ ሚገባህ

ሙስሊም ጀለስህ ቤት ስትሄድ ነው😂😁😁😁


በጣም የምትወዳት ግን እንደ ወንድሜ ነው የማይህ የምትልህ ልጅ ምን ያስደስትሃል ስትልህ...?
:
#ከእህቴ_ጋር_መተኛት😂🤣


ግራህን ለመታህ ቀኝህን ስጠዉ!
ዞሮ ሲሄድ ቂጡን ዉጋዉ።

#No_More_ስፍጥና😀


የኛ ሀገር ልዩ ነው ቂቤ ስትገዛ ሙዝ ምርቃት አለው😂


የ #ETV ዜና በጣም ከመርዘሙ የተነሳ 7 ሰዓት ዜና ሳያልቅ

እንደምን ዋላቹ 8 ሰዓት ሆኑዋል የሰአቱን ዜና እናሰማለን ብሎ ሌላ ታሪክ ውስጥ ይገባል😜


በሕይወቴ የማልረሳቸው 3 ነገሮች አሉ እነርሱም ቁርስ፣🌭 ምሳና🍝 እራት🍔 ናቸው።


🥀ሰው ለማጥፋት የቆፈርከውን ጉድጓድ ከቻልክ ዛፍ ትከልበት 🌴🎄🌲


☀ ፀሐይ ለምን በሴት ስም እንደተጠራች የሚገባህ ስታቃጥልህ ነው😜😜
* * *
🌧💦ዝናብ ለምን በወንድ ስም እንደተጠራ የሚገባሽ ሲደበድብሽና ሲያንቀጠቅጥሽ ነው።


አንዱን ፖሊስ👨‍✈️ ስንት ሰዓት⏰ ነው ብዬ ብጠይቀው ምን ቢለኝ ጥሩ ነው?

እያጣራን ነው🤣🤣 ለምዶበት ይሆን ?


ሰሞኑን በመብራት መጥፍት ምክኒያት ስልኬ Charge እየዘጋ ከቤተሰቦቼ ጋር ግዜ ሰጥቼ እንዳወራ አርጎኛል...
:
#ለካ_Father_እንዲ_ተጫዋች_ነው😜


. #ቢዝነስ_ዜና

በአሁን ሰዓት በስፋት እየተሸጠ ያለው የሻማ🕯 ምርት ለEthiopia መብራት ሃይል🔌 ምስጋና አቅርቧል🙏


❗️ሰበር ዜና! ሰበር ዜና!❗️

ዛሬ ደስታቸውን😃 በመግለፅ ላይ የነበሩ ሙሽሮች ላይ ትልቅ 🔌የኤሌክትሪክ ገመድ ተበጥሶ ጀርባቸው ላይ ወደቀባቸው!
.
.
.
#ደግነቱ_መብራት_አልነበረም!


የድሮ ሴቶች የወንድን “#ቁመትና_ደረት አይተው ነበር የሚወዱት ያሁኖቹ ደግሞ #ቤትና_ንብረት” 🚘🏢 ይለኛል እንዴ ...

#ቆይ_ከአራቱ_አንዱም_የለውም እኮ በምን አውቆ ነው.? 🤔😂😂


💞ሴት ልጅ ባንተ ምክኒያት ፈገግ ካለች #ትወድሀለች... ባንተ ምክኒያት ግን ካለቀሰች እመነኝ #ታፈቅርሀለች😁


የመርሳትን ችግር ለማስወገድ የሚረዱ 100 አይነት ዘዴዎች የሚል መፅሐፍ ገዝቼ...
:
እዛው የገዛሁበት ቦታ #ረስቼው_መጣሁ


pdf meme😄

@radical_vines see more


@radical_vines see more




@radical_vines see more

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

511

obunachilar
Kanal statistikasi