የፍቅራችን'ን ገመድ በገዛ ፍቃዳችን ተበተብን።ነበርን ለማለት ተፋቀርን። በትዝታ ዜማ የኃልሽ መዋኘት ገንዘባችን ሆነ።
እንደድሮ ሳይሆን ያልጠራና ወሉ የማይታወቅ ትናት።
ፍቅራችን በመሀላ አልታሰረም______ላለመለያየት ቃል አልገባንም።
ጥላችን'ን በኩራት አሰርነው______'ከዚ በኃላ' በምትል አረግ ምለን ተገዘትን።
የሳምንበት ከንፈር፣ የተኛንበት አካል፣ ውብ ዜማ ያለው የልብ ምት፣ መዓዛን ምንወራረስበት አፍንጫን እረገምነው!!! የኛ ሳይሆን የሌላ አካል_____ ትናታችንንም ባዕድ ሆነብን።
የማይፈታ ቋጠሮ,,,
ቢፈታም ስልቱን ያልጠበቀ ዜማ ምን ተስፋ አለው¿
አሁንናችን ምንአችን እንደሆነ ጠፍቶብናል። ያልጠራ ዜማ ከጆራችን ላይ ይታመማል። በጊዜ ፍሰት ውስጥ አካሄዳችንን አናስተውልም። ቁጥር በዝቶ መለያየታችን እሩቅ ይሆናል።
ትናታችን እንደጉም ተኖ ምን እንዳልን ምን እንዳወራን ይጠፋብናል።
ብቻ አንድ ቀን በዚህ መንገድ ላይ ነበርን። ያን'ን እናስታውሳለን። ስምህ/ሽ ሲነሳ በማናቀው ጥልቅ ሀዘን እንዋጣለን።
በረሳነው ትናት_____በምንታመመው አሁን________በማንተነብየው ነገ አንድ ዜማ ተቆራርጦ ከጆሯችን ያቃስታል ።
🎶"አጊንቶ ላያገኝ ወይ ጠቅሞ ላይጠቅመው
ሰው ለምን ይኖራል ትዝታ ሲያደክመው"🎶