SAAD THOUGHT 🇪🇹🖤


Kanal geosi va tili: Butun dunyo, Inglizcha


╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝το мγ ιϲαℓ ϲнαииєℓ
𝗝𝘂𝘀𝘁 𝗘𝗻𝗷𝗼𝘆 𝗘𝘃𝗲𝗿𝘆 𝗠𝗼𝗺𝗲𝗻𝘁 🖤


𝐀𝐝𝐦𝐢𝐧__ @RasEthiopia 🖤🇪🇹

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Butun dunyo, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


£€¥¢$ dan repost
ስልኮን ብቻ በመጠቀም ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ⁉
መልሶ "አዎ" ከሆነ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው ‼
በቀን ከ1000 - 15000 ብር መስራት ይችላሉ ‼🥶😱😱😱
ይህን ምርጥ ስራ ለመጀመር ከስር ያለውን BUTTON ተጭነው ገንዘብ ይስሩ ‼


£€¥¢$ dan repost
እኔ በየቀኑ ገንዘብ እየሰራሁበት ነው 😱😱💵💵💵‼‼
እናንተም አሁኑኑ ጀምራችሁ ገንዘብ መስራት ጀምሩ 💸💸💸‼‼‼‼
በየቀኑኑ ከ1000-15,000 ብር ገንዘብ መስራት ጀምሩሩ‼‼💸💸

ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን BUTTON ተጫኑ ‼‼






BEST ቪዲዮ dan repost
🎧ሙዚቃ እና 🎬ፊልም በነፃ ከፈለጉ ከታች ያለውን ⚫ BUTTON 🔵 ይጫኑ ‼


የኛ ሰፈር ⚡️ dan repost
🔰 የትኛውን መጽሐፍ በPDF ይፈልጋሉ 🔰


📚ፍቅር እስከ መቃብር
                                       📖▓⇨→READ    l
📚ዴርቶጋዳ  
                                       📖▓⇨→READ   
📚ራማቶሓራ
                                       📖▓⇨→READ   
📚ክቡር ድንጋይ
                                       📖▓⇨→READ    
📚 ኦሮማይ
                                       📖▓⇨→READ   
📚የአና ማስታወሻ 
                                       📖▓⇨→READ   
📚ልጅነት
                                       📖▓⇨→READ   
📚ደራሲው
                                       📖▓⇨→READ   
📚አልኬሚስቱ
                                       📖▓⇨→READ   
📚ማህሌት
                                       📖▓⇨→READ       
📚አልወለደም
                                       📖▓⇨→READ       
😀አለመኖር
                                       📖▓⇨→READ   
📚የሳጥናኤል ጎል
                                       📖▓⇨→READ
📚አንድሮሜዳ
                                       ▓⇨→READ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

         ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
         █        J O I N          █          
         ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Add your channel
+++ @waver_king9


በስማቹ ማሰራት ምትፈልጉ join ብላቹ
ስማችሁን ፃፋ👇




BEST ቪዲዮ dan repost
🎧ሙዚቃ እና 🎬ፊልም በነፃ ከፈለጉ ከታች ያለውን ⚫ BUTTON 🔵 ይጫኑ ‼


📶 Free internet ሚፈልግ ብቻ ኢሄንን ይነካዉ 👇


. dan repost
መልካም ዜና ለእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ወዳጆች 🔥 @GOAT_WAVE

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ዲሽ ቻናል የሚያሳይ አዲስ ቻናል ተገኝቷል። በቀላሉ አሞላሉን ለማየት 👇


. dan repost
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️


የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️


£€¥¢$ dan repost
ሰው በመጋበዝ ብቻ በቀላሉ ገንዘብ ይስሩ
በወር እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል
በ1 ሰው 100 ብር 1$ 😱😱😱

ለመጀመር ከስር START የምትለዋን BUTTON ይጫኑ ‼️‼️‼️


BEST ቪዲዮ dan repost
የትኛውን የSocial media በብዛት ይጠቀማሉ ?


£€¥¢$ dan repost
ስልኮን ብቻ በመጠቀም ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ⁉
መልሶ "አዎ" ከሆነ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው ‼
በቀን ከ1000 - 15000 ብር መስራት ይችላሉ ‼🥶😱😱😱
ይህን ምርጥ ስራ ለመጀመር ከስር ያለውን BUTTON ተጭነው ገንዘብ ይስሩ ‼


BEST ቪዲዮ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

ማየት ,መዳበስ እና መንካት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል የቱ ነው


£€¥¢$ dan repost
እኔ በየቀኑ ገንዘብ እየሰራሁበት ነው 😱😱💵💵💵‼‼
እናንተም አሁኑኑ ጀምራችሁ ገንዘብ መስራት ጀምሩ 💸💸💸‼‼‼‼
በየቀኑኑ ከ1000-15,000 ብር ገንዘብ መስራት ጀምሩሩ‼‼💸💸

ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን BUTTON ተጫኑ ‼‼


£€¥¢$ dan repost
ሰው በመጋበዝ ብቻ በቀላሉ ገንዘብ ይስሩ
በወር እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል
በ1 ሰው 100 ብር 1$ 😱😱😱

ለመጀመር ከስር START የምትለዋን BUTTON ይጫኑ ‼️‼️‼️


💔😭

ደፋሪዋ በነፃ ተለቆ በነፃነት እየኖረ ነው‼️

ይህንንም ጉድ ስሙና ፍረዱ‼️

ይህች የ11ዓመት ህፃን ሀሴት አድማሱ ትባላለች!የምትኖረው ከአባቷና ከእንጀራ እናቷ ጋር ጋሞ ዞን ቁጫ ወረዳ ሰላምበር የሚባል አካባቢ ነው!

ሀሙስ ሰኔ6/2016ዓ.ም አባት የታመሙ እናቱን ጠይቆ ባለቤቱም ስራ ጨርሳ ማታ 4ሰዓት አካባቢ ወደ ቤት ተመልሰው በር ሲያንኳኩ የሚሰማቸው ሰው አጡ! ሌላ ቀን ሮጣ የምትከፍታቸው ሀሴት ድምጿን ሲያጡ አባት ተደናግጦ በሩን ሰብሮ ሲገባ

ህፃኗ ተደፍራ ራሷን ስታ ወድቃለች!አባትም እንዳያት "ወይኔ ልጄ" ብሎ ወደቀ!!ምን ማድረግ እንዳለባቸው ግራ ገብቷቸው ወደ ሆስፒታል ሲወስዷት"ስፔሻሊስቱ ዶ/ር

ስለሌለ ጠዋት ኑ"ብለው ቢመልሷቸው ከቀናት በኋላ በተደረገላት ምርመራ የ5ተኛ ክፍል ተማሪዋ ሀሴት ተገዳ መደፈሯ ተረጋገጠ!

ደፋሪው_ማን_ነው?

ሰኔ6ማታ ዝናብ እየዘነበ ካስትሮ የሚባል የ2ልጆች አባት የቤተሰቡ የቅርብ ጎረቤት ሁሌም ከስራ ሲመለሱ አብሯቸው ወደ ሰፈር የሚመጣ ሰው እንደተለመደው የእንጀራ እናት ጋር ይደውልና "መሸ ወደ ቤት እንሄድም ወይ?"ሲላት "አይ ትንሽ እቆያለሁ ባለቤቴንም እጠብቀዋለሁ፣አንተ ሂድ "ትለዋለች!!

ይህ ሰው ወደ ቤቱ ከመግባት ይልቅ ብቻዋን እንደሚያገኛት እርግጠኛ ወደ ሆነው ሀሴት(ውሹ)ጋር ደርሶ በር ያንኳኳል፣"እኔ ካስትሮ ነኝ አባትሽ መልዕክት ልኮኝ ነው"በሚል በሩን አስከፍቷት ከቆለፈው በኋላ ታግሏት አንገቷን አንቆ፣አፏን ዘግቶ ምላሷን ጎርሳ ራሷን እስክትስት ድረስ አስጨንቆ ከደፈራት በኋላ በሌላ በር ወጥቶ ሄዷል!!

አባት አቶ አድማሱ እንደነገረን"ጉዳዩን አቃቢ ህግ ይዞት ክስ ተመስርቶ ለጋሞ ዞን አርባምንጭ ቁጫ ወረዳ ሰላምበር ከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤት ቢቀርብም በቂ ምስክር የለም ህፃኗም በስርዓት አላስረዳችም በሚል ሰበብ በጭካኔ የደፈራት ያ

የምታውቀው ጎረቤቷ በነፃ ተለቋል!!አቃቢ ህግም ለምን እንዲህ ይሆኗል?እንዴት ደፍሮ በነፃ ይለቀቃል ሲል፣እኔንና ፍርድቤቱን ተዳፍረሀል በሚል ደኛው 2000ብር ቀጥቶት ፋይሉን ዘግቷል😭ይግባኝ ለዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጠይቀዋል!!

አባት በመጨረሻ ምን አለኝ መሰላችሁ" የሚገርምህ ሞታለች ብሎ ነው የሄደው፣ፍትህ እኮ የለም፣ልጄን የደፈረው ሰው አሁን ተፈቶ በመንገዴ ሳገኘው ደሜ እየፈላ ውስጤ የሆነ ነገር አድርገውና ለመንግስት እጅህን ስጥ"ይለኛል!አለኝ‼️

እያመመኝም እያናደደኝም ቢሆን እንዲህ አልኩት" እሱ ምን አልባት ተስፋ የቆረጠ ሰው ይሆናል፣አንተ ለልጅህ ታስፈልጋታለህ እስከመጨረሻው በህጉ ታሸንፈዋለህ አይዞህ ታገል"ብዬ ስልኩን ዘጋሁት!!
ያማል!!

እንደ ህፃን ሀሴትም ፍትህ የተነፈጉ ነፍሶች ብዙ ናቸው‼️

Via Henok Fikadu

💔😭

ህጉ ይሻሻልልን😭
ለሐሴትም ፍትህ ይሰጥልን!!

#ምንጭ ጉርሻ ፔጅ

J4H🙏

@saadthought

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.