🛏️ሰላተል ጀናዛ‼
ዬንድማችንረሻድ አጎት ሙቶዋልአላህ ሰብር ይስጥው
[ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ]
"إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً"
የረሻድ አጎት ወደ አይቀሬው አኼራ ሄደዋል።
በመሆኑም በአላህ ፍቃድ ዕለተ ቅዳሜዝሁር ሰላት ላይ
👇
👉መስጅድ ረህማን ዳለቲ
👉ይሰገዳል በሚታወቀው መስጂድ ረህማን ይሆናል።
👆ስለ ሆነም👇
ሁሉም ወንድሞች ተገኝተው እንዲሰግዱባቸው እና እንዲሸኟቸው ቤተሰቦቻቸው ኢስላማዊ ጥሪያቸውን ያስተላልፋሉ።
🤲አላህ ሆይ የአባታችን ማረፊያ ጀነተል ፊርደውስ አድርግላቸው‼️
🤲ወንድማችን ለቤተሰቦቹ እና ለአጠቃላይ ወዳጅ ዘመድ አላህ ያማረ የሆነ ሰብር ይስጣቸው‼️
🤲ኣ ሚ ን🤲 ኣ ሚ ን🤲
https://t.me/selefiyakewrabe