Brook News ብሩክ ኒዉስ dan repost
አድቸኳይ መረጃ!
ሱዙኪ SPRESSO መኪና ያላቹ ችግር ከመፈጠሩ በፊት ይሄን መረጃ ተግባራዊ አድርጉ
ውድ ደንበኞቻችን
ታምሪን በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ አከፋፋይ ድርጅት በመሆን የሚታወቅ ኩባንያ ነው። በቅርቡ በተወሰኑ የ SPRESSO የምርት ባች ላይ በተደጋጋሚ ለጉዳት ሊጋለጥ የሚችል የመሪ ዘንግ ክፍል አካባቢ እንዳለ የሱዙኪ አምራች መረጃ አድርሶናል። በመሆኑም ከላይ የተገለጽው ችግር ይኖርባቸዋል ተብለው የታሰቡ የምርት ባች ላይ ያሉትን SPRESSO መኪናዎች በሙሉ ጥሪ በማድረግ ሊያጋጥም ከሚችል እክል ማስወገድ አስፈላጊ ሆኗዋል።
በመሆኑም የ SPRESSO መኪና ባላቤት የሆናችሁ ባለንብረቶች ከታች ባለው ዝርዝር የሻንሲ ቁጥር በማየት ተሽከርካሪያችሁ ለጥሪ እና ጥገና የታሰበ መሆኑን እንድታረጋገጡ በጥብቅ እናሳስባለን።
የሻንሲ ቁጥራችሁ በዚህ ዝርዝር ካለ፣ በሰርቪስ ማእከላችን በኦርጂናል የሱዙኪ መለዋወጫዎች የመሪ ዘንግ አካላት በመቀየር ሊያጋጥም የሚችል ችግሮችን ለማስወገድ እንዲቻል እንዲተባበሩን እንጠይቃለን።