Postlar filtri


Oct 30 የሚቀቀው Memefi ኤርድሮፕ eligibility criteria አውጥቷል

ዋና መስፈርት 👇

1. ያላቹ የኮይን ብዛት
2. ያወጣቹት ገንዘብ መጠን (All TON + Star purchases)

ብዙ ኮይን የሰበሰቡ ሰዎች ሌላ ተጨማሪ reward አላቸው ።

ሌላ ደሞ እንደ Bonus ሊያስጨምሩልን የሚችሉ ነገሮች።

1. Onchain TON Transaction ያደረጉ
2. ብዙ ጊዜ Giveaway ላይ የተሳተፉ
3. Memefi ፕሪሚየም የገዙ
4. campaignኦች ላይ የተሳተፉ
5. ድብቅ ነው አልተገለፀም


በተጨማሪ ራሳቹ መመልከት ትችላላቹ👇

https://mirror.xyz/memeficlub.eth/6r9iVD542ffkJOWSisPefmzZUkHPfkWqTjgIJZ8zxPw


@sheger_crypto_tech
@sheger_crypto_tech


X Empire‼️

Today's Stock Exchange Combo

1. Blockchain Projects.
2. Real Estate in Nigeria.
3. Classic Cars.


🪙 OKX Code Of The Day: 100

@sheger_crypto_tech
@sheger_crypto_tech


X Empire በBot ላይ ይህን አካተዋል ምናልባት Binance ላይ List ይደረግ ይሆን።

@sheger_crypto_tech
@sheger_crypto_tech


Breaking‼️

X Empire is coming to list on Telegram Wallet October 24

@sheger_crypto_tech
@sheger_crypto_tech


በናንተው ጥያቄ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ የAPP ኤርድሮፖች እናያለን።

SUN WAVE ይባላል አፑን ከ PLAY STORE ላይ ታወርዳላቹ
የአፑ Link 👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=io.sunwaves.app

አፑ ካወረዳቹ በኋላ ይህን እስቴፕ ተከተሉ።

1 ኛ => ወዳወረዳቹት app ትገባላቹ በመቀጠል የምትጠቀሙበት EMAIL ታስገቡና SIGNUP ትሉታላቹ ከዛ በ ኢሜላቹ ላይ VERTIFICATION ይልካል ከዛ የላከላችሁን አምጥታቹ አፑ ላይ ታስገባላቹ


2ኛ=> ለራሳቹ NICKNAME( ቅፅል ስም) አውጡ ይላቹሀል ከዛ ምትፈልጉትን ስም ትሰጡታላቹ

3ኛ => የጋበዛችሁን ሰው NICK NAME አስገቡ ይላቹሀል
ይህን አስገቡለት 👉 @biruke2995

በሰው ብቻ ተጋብዞ ነው መግባት ሚቻለው እንደ

4ኛ => በየ 24 ሰአቱ እየገባቹ CLAIM ማረግ ነው ትኩረት ሰጥታቹ ስሩት ሰው ጋብዙ ።

ተጨማሪ መረጃዎችን አጋራቹሀለው የእኔ NICK NAME @Biruke2995 ነው በደንብ ስሩ በእኔ የገባቹ ።

ወይም በቀላሉ በዚ ሊንክ ግቡና ና ሚላችሁን መመሪያወች ተከተሉ በየ 24 እየገባቹ CLAIM አርጉ 👇
@biruke2995' rel='nofollow'>https://sunwavestoken.com/@biruke2995
@biruke2995' rel='nofollow'>https://sunwavestoken.com/@biruke2995


Major

Daily puzzle combo

@sheger_crypto_tech
@sheger_crypto_tec
h


Blum New Youtube task

Code = CRYPTOFAN

@sheger_crypto_tech
@sheger_crypto_tech






Notcoin ግን ምነው ሌሎቹ ላይ ሙድ ያዘሳ።
🔼🔼

@sheger_crypto_tech
@sheger_crypto_tech


X Empire‼️

Today's Stock Exchange Combo

1. Artificial Intelligence.
2. Space Companies.
3. Meme T-Shirts.


🪙 Rebus of the Day: Governance
🪙 OKX Code Of The Day: 4800

@sheger_crypto_tech
@sheger_crypto_tech


የውጭ ምንዛሬ መግዣ እና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ በላይ እንዳይሆን ታዘዘ  

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ በሚገዙበት እና በሚሸጡበት ዋጋ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ መብለጥ እንደሌለበት አሳሰበ።

ብሔራዊ ባንኩ ይህንን በተመለከተ ለንግድ ባንኮች በደብዳቤ ማሳወቁን ገልጿል።

ለፈጣን መረጃዎች ከ40ሺ በላይ ተከታይ ያለው የዜና ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+FVSi8OrKSso3MjY0
https://t.me/+FVSi8OrKSso3MjY0


NOTCOIN ዛሬ ጥሩ ጭማሪ ላይ ይገኛል።

@sheger_crypto_tech
@sheger_crypto_tech


X Empire

Listing on BYBIT

እስካሁን ባለው መረጃ X Empireን List እንደሚያደርጉ ያሳወቁት

OKX እና BYBIT ናቸው

ምናልባት Telegram Wallet እና Bitgate ላይ List ሊሆን ይችላል።

@sheger_crypto_tech
@sheger_crypto_tech


እንግዲ በናንተው ጥያቄ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ የApp ና የWebsite ኤርድሮፖችን እንመለከታለን።

በLike ሞቅ አርጉት👍👍

5k 0 1 1 115

Major

Daily puzzle combo

@sheger_crypto_tech
@sheger_crypto_tech


ቤተሰብ ሰላም ዕደሩልን

የነገ ሰው ይበለን

የሰላም ለሊት ያርግላቹ🙏🙏


Cherry game‼️

ያሁኑ ዙር ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ነው የቀረው።

Cherry game ደስ ሚለው ነገር
ልክ አንደ fintopio ነገር ነው የተለያየ phase አላቸው ሚቆየውም ለ 2 ሳምንት ነው 10,000 usdt ቶፕ 500 ውስጥ ለገቡ ሰዎች ይሸለማሉ 😳

ከናንተ ብቻ ሚጠበቀው Top 500 ውስጥ መግባት ብቻ ነው።

እዛ ለመግባት የግድ ሰዎችን Invite ማድረግ አለባቹ ።

ታስኮችን መስራት አለባቹ👇👇

ለመጀመር 👇
https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_769729488
https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_769729488


W-Coin ‼️

Guys W coin የምትጫወቱ ህጉን የጣሰ አጨዋወት የሚጫወት ሰው በቀጥታ Ban አርገው እንደሚያሰናብቱት ተናግረዋል።

እንደሚታወቀው ከ12 ቀናት በኋላ snapshot ይደረጋል ብለዋል።

@sheger_crypto_tech
@sheger_crypto_tech


ድምፅ ስጡበት ምን ያህሎቻቹ የApp ኤርድሮፖች ቢፖሰትላቹ ደስተኞች ናቹ። እንደሚታወቀው የapp ኤርድሮፖች አሪፍ ዋጋ እንዳላቸው ይነገራል
So‘rovnoma
  •   አዎ እንፈልጋለን ይፖሰትልን
  •   ይቅር አይፖሰት
653 ta ovoz

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.