"የሸይኽ ሙባረክ አል-ወልቂጢይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH MUBAREK WOLKITE]

Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan

* የቻናሉ አላማም የኢትዮጵያ ሙስሊሙን ማህበረሰብ በተለይም ወልቂጤ እና ዙሪያዎቿ ያሉ ሙስሊሞችን ጥርት ያለውን እስልምና ማስተማር ሲሆን ሻዕባን 05 በ 1445 አ’ሒ ተከፍቷል።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri

🔸 ኪታብ #ቁጥር 04

🔊 ሚንሀጁ ሳሊኪን ወተውዲሁ ልፊቅህ ፊ ዲን’’

ደርስ ክፍል 48

ፀሀፊ፦ ፈዲለቱ ሸይኽ ዓላመቱ አብድረህማን ናሲሪ አስ’ሳዕዲይ (ረሒመሁላህ)

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/shikmubarek
https://t.me/shikmubarek

🔸 ኪታብ #ቁጥር 04

🔊 ሚንሀጁ ሳሊኪን ወተውዲሁ ልፊቅህ ፊ ዲን’’

ደርስ ክፍል 47

ፀሀፊ፦ ፈዲለቱ ሸይኽ ዓላመቱ አብድረህማን ናሲሪ አስ’ሳዕዲይ (ረሒመሁላህ)

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/shikmubarek
https://t.me/shikmubarek

🔸 ኪታብ #ቁጥር 04

🔊 ሚንሀጁ ሳሊኪን ወተውዲሁ ልፊቅህ ፊ ዲን’’

ደርስ ክፍል 46

ፀሀፊ፦ ፈዲለቱ ሸይኽ ዓላመቱ አብድረህማን ናሲሪ አስ’ሳዕዲይ (ረሒመሁላህ)

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/shikmubarek
https://t.me/shikmubarek

🔸ኪታብ #ቁጥር 03

🔊 ቡ ሉغል መራም ሚን አዲለቲል አህካም’’

ደርስ ክፍል 54

ፀሀፊ፦ አል’ኢማም አል’ሀፊዝ አህመድ ዓሊይ ሀጀር አል-ዓስቀላንይ (ረሒመሁላህ)

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/shikmubarek
https://t.me/shikmubarek

🔸ኪታብ #ቁጥር 03

🔊 ቡ ሉغል መራም ሚን አዲለቲል አህካም’’

ደርስ ክፍል 53

ፀሀፊ፦ አል’ኢማም አል’ሀፊዝ አህመድ ዓሊይ ሀጀር አል-ዓስቀላንይ (ረሒመሁላህ)

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/shikmubarek
https://t.me/shikmubarek

🔸ኪታብ #ቁጥር 03

🔊 ቡ ሉغል መራም ሚን አዲለቲል አህካም’’

ደርስ ክፍል 52

ፀሀፊ፦ አል’ኢማም አል’ሀፊዝ አህመድ ዓሊይ ሀጀር አል-ዓስቀላንይ (ረሒመሁላህ)

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/shikmubarek
https://t.me/shikmubarek

👆👆👆

"የሸይኽ ሙባረክ አል-ወልቂጢይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH MUBAREK WOLKITE] dan repost
የሽርክያት ቦታዎች.pdf
1.1Mb
🟢 በወልቂጤና በዙርያዋ ያሉት የሽርክያት ቦታዎች የተዳሰሰበት አጭር ሪሳላ።

# ክፍል አንድ

✅ አብሬትና ቃጥባሬ።

https://t.me/shikmubarek

بسم الله الرحمان الرحيم

وقال الله تعلي: "وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ"

  * አስታውስ ማስታወስ ለአማኞች ትጠቅማለችና፡፡

📎 ሰሞኑ ወደቃጥባሬ የሚያደርሱ መንገዶች ተጨናነቁ! ማህበረሰቡ የትራንስፓርት አገልግሎት አጣ! ለምን ካልን? ህዝቡ ከየከተማው ከየገጠሩ ከተለያዩ አካባቢዎች የቃጥባሬ መውሊድ ነው እያለ ሽርክ ቢድዓ ዝሙት ወደ ሚፈፀምበት ስፍራ፤ የአላህን ትዕዛዝ ወደ ሚጣስበት ቦታ እየተጓዙ ስለሆነ።

〰እናንተዬ  ውድ የአላህ ባሮች ሆይ!! ልብ እንበል! ዲናችን ሙሉ ነው። ከበዓላት በኩል ከሁለቱ ዒድና ከሳምንታዊ ጁምዓ ውጪ ምንም ይሁን ምን አዲስ ፈጠራ (ቢድዐ) ነው። በዲናችን ላይ አዲስ ፈጠራ ሁሉም ደግሞ ጥመት ነው። የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በየሳምንት ጁምዓ ኹጥባቸው ላይ እንዲህ ይሉ ነበር:-

«…የነገሮች ሁሉ ሸር ማለት (በዲን ላይ) አዲስ ፈጠራ ነው፣ አዲስ ፈጠራ (ቢድዐ) ሁሉ ጥመት ነው» ሙስሊምና ነሳኢይ የዘገቡት ሲሆን፣ ነሳኢይ «ጥመት ሁሉ የእሳት ነው» የሚል ዘገባ ጨምሯል፣ ሰነዱም ሶሂህ ነው።

▪እናንተ የተከበራቹ ሙስሊሞች ሆይ!! ትክክለኛ የአላህ ባርዮችና ሙስሊሞችን እኮ የሚሰባሰቡት ሰዎችን በመጥፎ ሊከለክሉና በጥሩ ሊያዙ እንጂ ተሰባስበው የአላህን ቃል ሊጥሱ! የመልዕክተኛው ሱናን ሊፃረኑ! ሙንከርን እያዩ እየሰሙ ዝም ብለው አልፈው ከነሱም ጋር አብረው የሚያንቦራጭቁ አይደሉም።

#ለዚህም አላህ ለእንዲህ ይላል፦

كُنتُمْ خَيْرَ أُمَّةٍ أُخْرِجَتْ لِلنَّاسِ تَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَتَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ وَتُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ ۗ

ለሰዎች ከተገለጸች ሕዝብ ሁሉ በላጭ ኾናችሁ በጽድቅ ነገር ታዛላችሁ፤ ከመጥፎም ነገር ትከለክላላችሁ፤ በአላህም (አንድነት) ታምናላችሁ፡፡
  "አል  ኢምራን 110"

📎 እናንተ ውድ የኢስላም አባቶችና እናቶች ወንድም እህቶች ሆይ!! እዛ የምትሄዱት እኮ ያንውድ ጊዜያቹን ገንዘባቹን ጉልበታቹን አባክናቹሁ ነው። ነገ እኮ ባባከንናቹት ነገራቶች አላህ ይጠይቃቹሃል። እዛ ሄዳቹ እኮ በሽርክያቶች በቢድዕያቶች በኹራፋቶች በሀራም ነገራቶች ላይ ተዘፍቀህ ነው የምትመለሰው።እስኪ እዛቦታ ላይ ምን ሀራምና ክልከላት ነገራቶች አሉ ካልከኝ ምሳሌ ልጥቀስልህ፦

〰 በተለያዩ በሽርክና በቢድዓ በተሞሉ መንዙማዎች እየጨፈሩ እንደ እንስሳ እየተጫጫሁ የአላህን ሀቅ እየጣሱ በፉጡሮች ላይ ድንበር እያለፉ ነፍሳቸውን እየበደሉ የደስታ ቀን ነው እያሉ ይውላሉ ያድራሉ።

〰 በዓል በተባሉ ቀኖች ይህ እርጥብ እሳት (ጫት) ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ቃጥባሬ እንደጉድ ይጎርፋል።በዚህም ቅጠል ተማሪው አስተማሪው መሪው ተመሪው ወንዱ ሴቱ ትልቅ ትንሹ እንደ ጉድ ይህን ሀራም የሆነ መርዛማ ቅጠል እየበሉ እያላመጡ ሰላም የሆነው አቅላቸውን እየቀየሩ ቀኑን ያሳልፋሉ።

〰 ሌላው አላህና መልዕክተኛው የከለከሉት የፈሳድ በር ከፋች የሆነው ኢኽቲላጥ{የሴቶችና የወንዶች መደባለቅ} ይህ ተግባር በተለያዩ መውሊድ በሚከበርባቸው ቦታዎች የተለመደ ነው።ይህ ቅልቅል ሸሪዓ እጅጉኑ የተቃወመው ያወገዘው ተግባር ነው።ይህም ለተለያዩ  ወንጀሎች መዳረሻ ለዚና  መስፋፊያ መንገድ ነው። ነኡዙቢላህ!!

ኢማም እብኑልቀይም አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦

ሴትና ወንድ መቀላቀል፥ለፀያፍና ለዝሙት መበራከት ምክንያት ነው።

# አልመስደሩል አጧሪቅ ሊሂክሚያህ (ገጽ 239)

▰ እናንተ የኢስላም ልጆች!! ወደአላህ ተወለሱ! መውሊድና ሀድራ ቦታዎች መመላለስ  ይብቃን በሉ! ያረብ ትላንት ሳናውቅ ነበር ዛሬ ግን ሀቁ ደርሶናል እውነታው አውቀናል ወዳንተም ተመልሰናል በሉት።

ወቋለአዘወጀም፦

يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ تُوبُوٓا۟ إِلَى ٱللَّهِ تَوْبَةً نَّصُوحًا عَسَىٰ
رَبُّكُمْ أَن يُكَفِّرَ عَنكُمْ سَيِّـَٔاتِكُمْ وَيُدْخِلَكُمْ جَنَّٰتٍ تَجْرِى مِن تَحْتِهَا ٱلْأَنْهَٰرُ يَوْمَ لَا يُخْزِى ٱللَّهُ ٱلنَّبِىَّ وَٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ مَعَهُۥ نُورُهُمْ يَسْعَىٰ بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَبِأَيْمَٰنِهِمْ يَقُولُونَ رَبَّنَآ أَتْمِمْ لَنَا نُورَنَا وَٱغْفِرْ لَنَآ إِنَّكَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍ قَدِيرٌ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡ ጌታችሁ ከእናንተ ኀጢኣቶቻችሁን ሊሰርይላችሁ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውንም ገነቶች ሊያስገባችሁ ይከጀላልና፡፡ አላህ ነቢዩን፣ እነዚያንም ከእርሱ ጋር ያመኑትን በማያሳፍርበት ቀን ብርሃናቸው በፊቶቻቸውና በቀኞቻቸው የሚሮጥ ሲኾን «ጌታችን ሆይ! ብርሃናችንን ሙላልን፣ ለእኛ ምሕረትም አድርግልን፣ አንተ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነህና» ይላሉ፡፡ "ተህሪም":8

منقول

🔸 ኪታብ #ቁጥር 04

🔊 ሚንሀጁ ሳሊኪን ወተውዲሁ ልፊቅህ ፊ ዲን’’

ደርስ ክፍል 45

ፀሀፊ፦ ፈዲለቱ ሸይኽ ዓላመቱ አብድረህማን ናሲሪ አስ’ሳዕዲይ (ረሒመሁላህ)

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/shikmubarek
https://t.me/shikmubarek

🔸 ኪታብ #ቁጥር 04

🔊 ሚንሀጁ ሳሊኪን ወተውዲሁ ልፊቅህ ፊ ዲን’’

ደርስ ክፍል 44

ፀሀፊ፦ ፈዲለቱ ሸይኽ ዓላመቱ አብድረህማን ናሲሪ አስ’ሳዕዲይ (ረሒመሁላህ)

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/shikmubarek
https://t.me/shikmubarek

🔸ኪታብ #ቁጥር 03

🔊 ቡ ሉغል መራም ሚን አዲለቲል አህካም’’

ደርስ ክፍል 51

ፀሀፊ፦ አል’ኢማም አል’ሀፊዝ አህመድ ዓሊይ ሀጀር አል-ዓስቀላንይ (ረሒመሁላህ)

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/shikmubarek
https://t.me/shikmubarek

🔸ኪታብ #ቁጥር 03

🔊 ቡ ሉغል መራም ሚን አዲለቲል አህካም’’

ደርስ ክፍል 50

ፀሀፊ፦ አል’ኢማም አል’ሀፊዝ አህመድ ዓሊይ ሀጀር አል-ዓስቀላንይ (ረሒመሁላህ)

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/shikmubarek
https://t.me/shikmubarek

🔸ኪታብ #ቁጥር 03

🔊 ቡ ሉغል መራም ሚን አዲለቲል አህካም’’

ደርስ ክፍል 49

ፀሀፊ፦ አል’ኢማም አል’ሀፊዝ አህመድ ዓሊይ ሀጀር አል-ዓስቀላንይ (ረሒመሁላህ)

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/shikmubarek
https://t.me/shikmubarek

የሽርክያት ቦታዎች.pdf
1.1Mb
🟢 በወልቂጤና በዙርያዋ ያሉት የሽርክያት ቦታዎች የተዳሰሰበት አጭር ሪሳላ።

# ክፍል አንድ

✅ አብሬትና ቃጥባሬ።

https://t.me/shikmubarek

🔸 ኪታብ #ቁጥር 04

🔊 ሚንሀጁ ሳሊኪን ወተውዲሁ ልፊቅህ ፊ ዲን’’

ደርስ ክፍል 43

ፀሀፊ፦ ፈዲለቱ ሸይኽ ዓላመቱ አብድረህማን ናሲሪ አስ’ሳዕዲይ (ረሒመሁላህ)

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/shikmubarek
https://t.me/shikmubarek

🔸 ኪታብ #ቁጥር 04

🔊 ሚንሀጁ ሳሊኪን ወተውዲሁ ልፊቅህ ፊ ዲን’’

ደርስ ክፍል 42

ፀሀፊ፦ ፈዲለቱ ሸይኽ ዓላመቱ አብድረህማን ናሲሪ አስ’ሳዕዲይ (ረሒመሁላህ)

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/shikmubarek
https://t.me/shikmubarek

🔸 ኪታብ #ቁጥር 04

🔊 ሚንሀጁ ሳሊኪን ወተውዲሁ ልፊቅህ ፊ ዲን’’

ደርስ ክፍል 41

ፀሀፊ፦ ፈዲለቱ ሸይኽ ዓላመቱ አብድረህማን ናሲሪ አስ’ሳዕዲይ (ረሒመሁላህ)

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/shikmubarek
https://t.me/shikmubarek

🔸 ኪታብ #ቁጥር 04

🔊 ሚንሀጁ ሳሊኪን ወተውዲሁ ልፊቅህ ፊ ዲን’’

ደርስ ክፍል 40

ፀሀፊ፦ ፈዲለቱ ሸይኽ ዓላመቱ አብድረህማን ናሲሪ አስ’ሳዕዲይ (ረሒመሁላህ)

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/shikmubarek
https://t.me/shikmubarek

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.