✅ይሄ የRealstar RS-1010 አዲስ Software ነው።
ቀን: 22_12_20
ምን አዲስ ነገር አለው?
-በUSB(flash) ላይ እና Youtube ላይ አማርኛ እንዲያነብ ተደርጓል።
-Apollo IPTV ከ 2MB ጀምሮ ባለ በአስተማማኝ ሁኔታ ይሰራል።
-Satellite list ላይ Hide በማረግ የማንፈልገውን መደበቅ እና Show በማረግ የደበቅነውን ማምጣት እንችላለን።
- በግራ እና በቀኝ በተኖች በ10/10 የቻናል ብዛት እንዲቀያይር አርገነዋል።
- Page+/- በተኖች የቻናሎችን Catergory FTA/HD/SCRAMBLE/Favourite ዝርዝሮችን ይቀያይራሉ።
@software365