SPTV


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan



Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


አዲስ Ethiosat (Nss 57°E) ላይ የገቡት SPTV 1 HD እና SPTV 2 HD የኳስ ቻናሎች የሚከፈቱት ገበያ ላይ ባሉት FuncamPlus እና Forever ሰርቨር በሚቀበሉት Goldstar, Lifestar, Superstar ረሲቨሮች ብቻ ነው በትክክል የሞዴሎቹ ዝርዝር ደግሞ

GOLDSTAR 9999HD 4K SDS
GOLDSTAR 9000 GHOST
LIFESTAR 9595HD 4K
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9090HD mini
LIFESTAR 9090 HD Diamond
LIFESTAR 1 Million 4K Android
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++


ደቡብና ምዕራብ ኢትዮጲያ ከ 30cm የዲሽ ሰሀን ጀምሮ ይሰራል ሌላው የኢትዮጲያ ክፍል ደግሞ ከ 60cm የዲሽ ሰሀን ጀምሮ ይሰራል በተጨማሪም ቻናሎቹን ለማየትም ሆነ Active ለማድረግ ምንም ኢንተርኔት አይፈልጉም 😍

NSS 57°E 11050 H 4000


ዛሬ የሚደረጉ አብዛኞቹን ተፈላጊ ጨዋታዎች በ SPTV 1 HD እና SPTV 2 HD ላይ በቀጥታ ይከታተሉ
NSS 57°E 11050 H 4000

🇬🇧በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

12:00 | ብሬንትፎርድ ከ ቼልሲ
12:00 | ኤቨርተን ከ ዌስትሃም
12:00 | ፉልሃም ከ ብራይተን
12:00 | ኒውካስትል ከ ወልቭስ
12:00 | ኖቲንግሃም ከ ሊቨርፑል
12:00 | ቶተንሀም ከ ክሪስታል ፓላስ
02:30 | ሉተን ከ አስቶን ቪላ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ወልቂጤ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
01:00 | ወላይታ ድቻ ከ ሻሸመኔ ከተማ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ሴቪያ ከ ሪያል ሶሴዳድ
12:15 | ራዮ ቫልካኖ ከ ካዲዝ
02:30 | ጌታፈ ከ ላስ ፓልማስ
05:00 | ቫሌንሲያ ከ ሪያል ማድሪድ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

11:00 | ዩድንዜ ከ ሳለርትና
11:00 | ሞንዛ ከ ሮማ
04:45 | ቶሪኖ ከ ፊዮረንትና

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ቦቹም ከ RB ሌብዚግ
11:30 | ዳርምስታድት ከ ኦግስበርግ
11:30 | ሃይደርሃይም ከ ፍራንክፈርት
11:30 | ሜንዝ ከ ሞንቼግላድባህ
11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ዶርትሙንድ
02:30 | ወልቭስበርግ ከ ስቱትጋርት

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ሬምስ ከ ሊል
05:00 | ክሎምነት ከ ማርሴ

🇺🇸በአሜሪካ ሊግ

ለሊት 06:30 | ኢንተር ሚያሚ ከ ኦርላንድ ሲቲ

2 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

7

obunachilar
Kanal statistikasi