*ለይለተል-ቀድር መሆኑን ባውቅ ምን ብዬ ዱዓእ ላድርግ?*
እናታችን ዓኢሻ -ረዲየ አላሁ ዓንሀ- እንዲህ ብለዋል፡- የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ለይለተል-ቀድርን ባገኝ (ያቺ ለሊት ለይለተል-ቀድር መሆኖን ባውቅ) ምን ብዬ ዱዓእ ላድርግ? ብዬ ጠየቅኳቸው። እሳቸውም:- " አላሁመ ኢነከ ዓፉዉን ቱሂቡ አል-ዓፍው ፈዕፉ ዓኒ" ( አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ) በይ አሉኝ:: (ቲርሚዚይ፣ኢብኑ ማጃህ፣ ኢማሙ አህመድ እና ሃኪም ዘግበውታል::) አልባኒም ሀዲሱን ሰሂህ ከማለታቸውም ባሻገር በአንዳንድ የቲርሚዚይ ኪታብ ህትመቶች ላይ የሚታየው *ከሪሙን* ስለሚለው ጭማሪ ከአንዳንድ ፀሀፊዎች ወይም አታሚዎች ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል:: (ሲልሲለቱ አል-አሀዲስ አሰሂሃ)
✍ ጣሀ አህመድ ረመዳን 1441
👇የመጀመሪያውን የቻናሉን ሊንክ ለመፈለግ (ሰርች) ለማድረግ ስለሚያሰቸግር በዚህ ቀይሬዋለሁ። ስለዚህ ከቀድሞው ሊንክ ጋር አያይዛችሁ ያስተላለፋችሁ ወንድሞች እና እህቶች በዚህኛው መቀየሩን ከምስጋና ጋር ለማስታወስ እወዳለሁ።
ጀዛኩሙላሁ ኸይራ!
t.me/tahaahmed9