Thoughts


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Jion በሉሉሉሉሉ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ዲስፕሊን ማለት፦ማድረግ ያለብህን ነገር፤ማድረግ በሚገባህ ትክክለኛ ሰዓት፤ማድረግ ብፈልግም ባፈልግም፤ስሜትህ ቢፈቅድም ባይፈቅድም ራስህን አስገድደህ የማድረግ ችሎታ ነው


አንድ ኩባንያ ሁለት ሰራተኞችን ጫማ እንዲሸጡ ወደ አንድ ደሴት ላከ።

1ኛው ደውሎ፦ "አለቃ፣ እዚህ ማንም ጫማ አያደርግም፤ምንም ገበያ የለም" አለ።

2ኛው ደውሎ፦ "አለቃ! እዚህ ማንም ጫማ አያደርግም፤ስለዚህ ሁሉም ሰው ጫማ ያስፈልገዋል! እድላችን በጣም ሰፊ ነው!" አለ።

የኩባንያው አለቆች ይሄን ሲሰሙ ተገረሙ።ሰዎች ነገሮችን የሚያዩበትን አይን ወይም አመለካከት ቢቀይሩ ሕይወታቸውን እንደሚቀይሩ ተገነዘቡ


ወንድ ሻምፖ ሲገዛ፣ "ለጸጉር" የሚለውን አንብቦ ይገዛል።ሴት ሻምፖ ስትገዛ፣ "ለደረቅ፣ ለተሰባበረ፣ በቫይታሚን የበለፀገ..." የሚለውን አንብባ ትገዛለች።

ወንድ አላማ ተኮር ነው።
ሴት ጥራት ተኮር ናት።
አብራችሁ ስትገዙ ተረዳዱ።


አብዛኛው ሰው ሀብታም መሆን ሳይሆን ሀብታም መምሰል ነው የሚፈልገው። ለዚህ ነው የቅንጦት እቃዎችን በብድር እየገዙ፣ በድህነት ገደል ውስጥ የሚዘፈቁት። ሀብታም መሆን ነፃነት ነው፤ ሀብታም መምሰል ግን እስር ቤት ነው።

ርዕስ፡- የገንዘብ ሳይኮሎጂ
 ደራሲ፡- ሞርጋን ሃውሰል


ከመጣንበት መንገድ ይልቅ የምንሄድበት ይበልጣል! አየበረታን ወገን።
https://t.me/thoughts680




ከእናንተ መካከል በመጨነቁ እና በማዘኑ ምክንያት ችግሩ የለቀቀው አለን ❓


አዕምሮ!

አንድ ትንሽዬ ፍሬ ጥሩ መሬት ካገኘች ከአመታት በኋላ ጫካ ልትሆን ትችላለች፤ ወሳኙ የፍሬዋ ማነስ አይደለም፤ የመሬቱ የማብቀል አቅም ነው።

አዕምሮህን እንደ መሬቱ ለማብቀል የሚመች ከሆነ በሰዎች ዘንድ የተናቀ ተራ ሀሳብ አስበህ እንኳን ታላቅ የሀገር መሪ ወይ ባለፀጋ ወይ ጠቢብ ልትሆን ትችላለህ። አዕምሮህን በይቅርታ፣ በፍቅርና በበጎነት ከሞላኸው የዘራኽበትን ትንሽም ትልቅም ምኞት ሁሉ አብቅሎ ተዓምር ያሳይሀል!

https://t.me/thoughts680


አዎ አለም ክፉ ናት አለም ግን
እኛ መልካም ሆነን እንለፍ .. አይመስላችሁም ?

https://t.me/thoughts680


የጀርባ አጥንት ጭንቅላት እና መቀመጫ ን ያገናኛል....ስለዚህ በአንዳንድ ሰዎች አስተሳሰብ አትገረም  🦴  🧠
https://t.me/thoughts680


ሰው አንድ ትልቅ ላም አርዶ እሳቱን አብርቶ ለሴት ልጁ እንዲህ አላት፡ "የትውልድ ልጄ ና፣ ወደ ውጭ ወጥተህ ዘመዶቻችንን፣ ጓዶቻችንን እና ጐረቤቶቻችንን እንዲገኙን ጥራ። በውዴ እንዘግናለንና!"
ሴት ልጁም ወደ ጎዳናው ወጥታ ጮካ እየሰነጠቀች፡"እባካችሁ እርዱን! የአባቴ ቤት በእሳት ተከምቷል!"
ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ጥቂት ሰዎች ብቻ እርዳታ ለመስጠት መጡ፣አብዛኞቹ ሌሎች ደግሞ የሰሙት ሳይመስል ግምት አላደረጉም። እነዚህ የመጡት ግን ወደኋላ ተመልሰው ምግቡን በማብላት እስከማታ ድረስ ተደሰቱ።

አባቱ ግራ በገባው ዙሪያውን አየ እያለ ለሴት ልጁ እንዲህ አላት፡ "አብዛኛዎቹን አላውቃቸውም፤ አንዳንዶችንም ሳያያቸው ነው። ጓዶቻችን፣ ዘመዶቻችን እና ጐረቤቶቻችን የት አሉ?"
ሴት ልጁም በሰላም መልስ ሰጠችው፡"እነዚህ የመጡት ሰዎች ለድግስ አይደለም የመጡት፣ ስንቸገር ያዩን የሚሰማሩን ስለሆነ የመጡ ናቸው። እነዚህ የኛ ጭንቀት የሚካፈሉን ናቸው። እነዚህም በውዴ ከእኛ ጋር ሊቀማሙ የሚገባቸው ናቸው።"

ማስተማሪያ: በምቸገርበት ጊዜ የማይረዱህ ሰዎች፣ በምትሳካበት ጊዜ ከአንተ ጋር ሊሆኑ አይገባቸውም!!




https://t.me/thoughts680


ሞኞች የበዙበት ከተገኘህ
ያለ ጥርጥር አንደኛው ሞኝ አንተ ነህ!!


ስህተት ሰርቶ የማያውቅ ሰው
አዲስ ነገር ሞክሮ አያውቅም !


ሴት ልጅ አንተን ለማስደሰት እንዴት እንደምትሰቃይ ተመልከት 😁😁😁😁

https://t.me/thoughts680
share Please


የቀደመ እንጂ
ጨርሶ ያወቀ የለም!!


የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ

አነሱ የደረሱበትን አልፈህ ትሄዳለህ !


ስምህ ከአንተ እድሜ በላይ በምድር ላይ ይቆያል እና....በደንብ አድርገህ ተንከባከበው ‼️


የምታጎርሰው እባብ...አንተን መንከሱን አይረሳም 🦻🧞

18 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

105

obunachilar
Kanal statistikasi