USA jokes


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


😂😂😁ሰላም✋ሰላም✋😁😂😁😂
እንክዋን ወደ @USA2A ቻናላችን በሰላም መጡ:: በ አማረኛ ና በ English ቀልዶች, በ video,በ ዘፈኖች🎶,በ Meme, በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት ወደ ትክክለኛዉ ቻናል መተዋል::
እኛን ለማግኝት በዚ 👉 @Galaxy1bot 👈 ተጠቀሙ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




[Verse 1]
It's a little bit funny, this feeling inside
I'm not one of those who can easily hide
I don't have much money, but, boy, if I did
I'd buy a big house where we both could live
If I was a sculptor, heh, but then again, no
Or a man who makes potions in a traveling show
I know it's not much, but it's the best I can do
My gift is my song, and this one's for you

[Chorus]
And you can tell everybody this is your song
It may be quite simple, but now that it's done
I hope you don't mind, I hope you don't mind
That I put down in words
How wonderful life is while you're in the world

[Verse 2]
I sat on the roof and kicked off the moss
Well, a few of the verses, well, they've got me quite cross
But the sun's been quite kind while I wrote this song
It's for people like you that keep it turned on
So excuse me forgetting, but these things I do
You see, I've forgotten if they're green or they're blue
Anyway, the thing is, what I really mean
Yours are the sweetest eyes I've ever seen

[Chorus]
And you can tell everybody this is your song
It may be quite simple, but now that it's done
I hope you don't mind, I hope you don't mind
That I put down in words
How wonderful life is while you're in the world

[Outro]
I hope you don't mind, I hope you don't mind
That I put down in words
How wonderful life is while you're in the world


@LYRICS09












ይህ ንቅናቄ ሁላችንም ልንደግፈው ይገባል ቦታው ሆነን ልናድናቸው ባንችል ይህን ፎቶ ፕሮፋይል በማረግ ከጎናቹ ነን እንበላቸው እኔ ላንተ ላኩ አንተም ለጓደኛክ በመላክ ሴቶቻችንን እንታደግ።


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A


አንዱ ሰፈር ውስጥ ሱፍ ሱፍ 😱😱😱 አለ እያለ ሲዞር
.🕴 🕴
.
.
2012 ተመራቂ ተማሪዎች አሽሙር መሆኑ ነው😒

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay_at_home 🏡

@USA2A


#ሰካራሙ_ክፍል_፱{9}


#ቅድስት ቤት ስትገባ ከልጁ ጋር አብረን እየደነሰን ነበረ እሷም በተራዋ እንደኔ ቁጭ ብላ እኛን ማየት ጀመረች
እኔም በልቤ አንቺም በኔ ቦታ ሆናሽ የኔን ህመም ታመሚ ብዬ ከልጁ ጋር
የበለጠ መተሻሸት ጀመርኩ በቅድስት አይን ላይ የቅናት መንፈስ ይታይበታል
እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም በዛ ላይ ቅድስት ወንዶችን አብረው
ለመተኛት ብቻ ነው እንጅ ለፍቅር አትፈልግም ስለዚህ ስለ ስሜቷ ብዙም
አለሰብኩም መቼም ከኔ በላይ አትጎዳም ብዬ ዝም አልኩኝ
ግን የሚወዱት ሰው የሌላ ሆኖ ማየት በጣም ከባድ ነው
በዚህ አለም ላይ ብዙ ነገሮችን ለሌላ ሰው አሰልፎ መስጠት ይቻላል የሚወዱትን
ሰው ለሌላ ሰው አሳልፎ መስጠት ግን ከባድ ብቻ ሳይሆን የማይቻል ነገርም ነው
በእኔ እና በጓደኞቼ መካከል ብዙ ልዩነት መኖሩን ገና አሁን ነው እየተረዳሁ
የመጣውት እኔና ጓደኞቼ የተለያየ ባህርይ ያለን አንዱ የአንዱን እቅድ ችግር
ህመም መረዳት የማይችል በደስታ ብቻ አብረን የምንኖር ጓደኛሞች ነን
ታዲያ እንደዚህ አይነት ጓደኝነት በጣም መጥፎ አይደለም? ነው እንጅ
ጓደኝነት ማለት ለካ አንዱ የአንዱን ችግር መቀበል አንዱ ለአንዱ መስዋዕት መሆን
አንዱ ለአንዱ ማሰብ ምንም አይነት ምስጢር አለመደባበቅ ነው
እኔ መጀመሪያ ስሜቴን ለቅድስት ተናግሬ ቢሆን ምናልባት ለልጁ ያላት አመለካከት
ሌላ ይሆን ነበረ አሁን ግን እኔም ለሷ ጠላት እሷም ለኔ ጠላት ለመሆን ተቃርባናል
በዚህ መልኩ የልደት ቀኔ አለፈ በጣም ደስተኛ የሆንኩበት ቀንም ነበረ ነገር ግን
አሁንም ልቤ ውስጥ ብዙ አይነት ጥያቄዎች አሉ
አንዱ እንዳፈቀርኩት ለልጁ መናገር አለብኝ ነው ወይስ ምናልባት ተናግሬ ፍጽሞ
ከሚርቀኝ መታገስ አለብኝ የሚል ነው
ሌላው ደግሞ ለቅድስት ልጁን እንደምወደው መናገር አለብኝ ወይስ በሂደት
ሁሉንም ነገር እራሷ ትወቅ የሚሉት ናቸው
አያችሁ የእኛ የብዙ ሰዎች ችግር ይሄ ነው እኔ አሁን ስሜቴን መደበቅ ምንም
ትርጉም የለውም እንደውም ልጁ ሌላ ህይወት እንዲጀምር በር መክፈት እኮ ነው
ስለዚህ ስሜቴን መንገር እንደለብኝ ተረዳሁ
የውስጤን ለመናገር ወሰንኩኝ
ሰክሮ ሲመጣ የተለመደው ቦታ አብረን መቀመጣችን አይቀርም ስለዚህ ዛሬ ማታ
እነግረዋለሁ ብዬ ዝም አልኩኝ
ቀን እቤት ውስጥ ብቻዬን ቁጭ ብዬ እያለሁ ቅድስት ለብቻዋ መጣች
እንዴት ነሽ አልኩኝ ደህና ነኝ ስትል
ታዲያ ምነው ዛሬ ለብቻሽ አልኳት
በእናትሽ በጣም ጭንቅ ብሎኛል አለች
ምን ሆነሽ አልኳት
ጥሩ ስሜት ላይ አይደለሁም ማታ ለልጁ እንደምወደው ነግሬ እኔ ፍቅረኛ አለኝ
አዝናለሁ አለኝ ብለ አለቀሰች
ምን??
እንዴት?
አንቺ ከመቼ ወዲ ነው ወንዶችን ለፍቅር መቅረብ የጀመርሽው አልኳት
ባክሽ እኔ መጀመሪያውኑ ማፍቀርን ጠልቼ ሳይሆን የምወደዉን ወንድ አጥቼ ነበረ እንደዛ እሆን የነበረው
አሁን ገና ወንድ አገኘሁ ብዬ ደስ ብሎኝ ነበረ አሁን እሱም የሌላ ሁኗል አለችኝ
እባክሽን አንድ ነገር አድርጊልኝ እኔ በቃ አልቻልኩም ማበዴ ነው ስትል
በልቤ ውይይይይይ እኔን ብሎ መፍትሔ ፈላጊ እኔ ለራሴ ማበዴ ነው አልኩና
ይቅርታ ቅድስት በዚህ ጉዳይ መግባት አልፈልግም አልኳት
እንዴ ለምን? ቆይ ጓደኛዬ አይደለሽም እንዴ?
አዎ ነኝ ግን በቃ አልችልም የልጁ ፀባይ በጣም ከባድ ነው ባይሆን አንቺ እራስሽ
ሞክሪ አልኳት
አያችሁ አይደል? ድብቅ መሆኔ ምን አይነት ችግር ውስጥ እንዳስገባኝ
ለማታ የያዝኩት እቅድ አሁኑኑ ተዉኩት
ልቤ ማቅ ለበሰ
አይኖቼ በእምባ ተሞሉ
አይምሮዬ ተረበሸ
ልቤ ከመጠን በላይ ደሙን መርጨት ጀመረ
የእኔ እንደምወደዉ መንገር
በፍጹም አስፈላጊ አይደለም ተስፍ የሌላት ሴት ሆንኩኝ
ማታ አከባቢ ልጁ እንደለመደው ሰክሮ መጣ
.
ይቀጥላል

http://t.me/USA2A


#USA_jokes_እዉነታ

በቪየና ፖሊስ በቅርቡ አንድ ግለሰብ በነሱ ላይ ፈሱን በመፍሳቱ 500€ ቅጣት ቀጥተዉት ከፍሎዋል ፡፡

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A


#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A


ስልኳ በ0910 , 0911 እና 0912 የሚጀምር ሴት::
.
.
.
.
አንቺ ማለት ይከብደኛል አላለም አንዱ😏😏😂

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A


ከአንድ ቆንጂዬ ሴት ልጅ ጀርባ 10 ወንዶች አሉ
.
.
.
.
9 ሚያለቅሱላት
1 ምታለቅስለት😁👍👍

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A


#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

2 284

obunachilar
Kanal statistikasi