P1- What is Graphic Design
✅Graphic design is a visual communication discipline that combines art and technique. Its goal is to generate aesthetic expressions of different concepts and messages.
✅ግራፊክ ዲዛይኒንግ የምንለው ምስላዊ የሆነ ተግባቦትን ሲሆን ይህም የተለያዩ ተስእጦአዊ ስራዎችን እንዲሁም ቴክኒኮችን አንድ ላይ በማጣመር የሚደረግ ነው።
✅የግራፊክስ ዲዛይነር ግብም ደስ በሚያሰኝ ሁኔታ በሚማርክ መልኩ መልእክትን ለሌሎች ከላይ እንዳልነው በምስላዊ ጥበብ በተሞላበት ቴክኒክ በታከለበት መንገድ ማጋራት ነው።
🫡Are you ready to be a Graphics Designer?
join Us
@UtopiaCR