“
💎[ዮሐንሥ 12፥35]
ኢየሱስም፦ ገና ጥቂት ጊዜ ብርሐን ከዕናንተ ጋር ነው። ጨለማ ዕንዳይደርሥባችኹ ብርሐን ሣለላችኹ ተመላለሡ፤ በጨለማም የሚመላለሥ ወዴት ዕንዲሔድ ዐያውቅም።”
💎[ዮሐንሥ 12፥35]