አስቸኳይ ማስታወቂያ
በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በማኔጅመንት ት/ክፍል የ2ኛ ዓመት (የ 2011 ባች) እና የ3ኛ ዓመት (የ2010 ባች) በግል የክረምት ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ለነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦
ያሳለፍነው የ2013 ዓ.ም የክረምት ትምህርት በተለያዩ ምክንያቶች ያለፋችሁ በማኔጅመንት ት/ክፍል የ2ኛ (የ2011 ባች) እና የ3ኛ (የ2010 ባች) የክረምት ተማሪዎች የስርዓተ-ትምህርት ለውጥ በመኖሩና በሌሎች ምክንያቶች ከኋላ ተከታይ ባች የሌላችሁ በመሆኑ ት/ክፍሉ ያለፋችሁን የክረምት ትምህርት በክራሽ ፕሮግራም እንዲያካክስላችሁ መጠየቃችሁ ይታወሳል፡፡
በመሆኑም የክረምቱ የትምህርት መርሀ-ግብር ያመለጣችሁ የማኔጅመንት ት/ክፍል የ2ኛ ዓመት እና የ3ኛ ዓመት የክረምት ተማሪዎች በኮሌጁ የውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ የተገለፀውን የትምህርት ክፍያ በመክፈል ለኮሌጁ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ ፅ/ቤት እስከ መስከረም 28/012014 ዓ.ም ድረስ ብቻ የከፈላችሁበትን የውስጥ ገቢ ደረሰኝ በመያዝ ሪፖርት እንድታደርጉ እያሳወቅን ከተባለው ጊዜ በኋላ የሚመጣን ተማሪን የማናስተናግድ መሆኑንም ጭምር ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
ማስታወሻ፡
ት/ክፍሉ የክራሽ ፕሮግራሙን ሊጀምር የሚችለው ሁሉም የክረምቱ ትምህርት ያለፋቸው የ2ኛ ዓመት እና የ3ኛ ዓመት የክረምት ተማሪዎች በተባለው ቀን ሪፖርት ማድረግ ከቻሉ ብቻ ነው፡፡
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ፅ/ቤት