😱አስደናቂ_እውነታዎች😱


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Clinton:
🌍 የአለማችን አስገራሚ ጉዶች❕እውነታዎች ❕እንዲሁም አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮች የምታገኙለት ቻናል ነው።
~በዚህ ቻናል
👇👇👇👇👇
#አስደናቂ እና አስገራሚ እውነታዎች ያገኛሉ።
Join ይበሉ!
Cross contact 👉 @Abi_man3

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


😱የቦስኒያ ዜግነት ያለውና ማግኔቱ ሰው የሚባለው ግለሰብ ከፍተኛ አግራሞትን በመፍጠር ላይ ይገኛል።በእርሱ ሰውነት ላይ ማናቸውም አይነት የብረት ቁሳቁሶች ለመለጠፍ እጅግ ችኩል ናቸው።

@world_fact3




#ሮናልዲኒዮ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚዲያዎችን ቀልብ የሳበው 13 አመቱ ላይ ሲሆን የሱ ቡድን ተጋጣሚውን 23-0 ባሸነፈበት ጨዋታላ 23ቱንም እሱ ነበር ያስቆጠራቸው።

@world_fact3


አልበርት ኢንስቴይን ሊሞት ከሰአታት በፊት ስለ "Theory of every thing" ለማጣራት እየሞከር ነበር!

@world_fact2


አለም አቀፍ የመሬት ሰንደቅዓላማ ይህ ነው።

@world_fact3


የአለማችን እድሜ ጠገብ ድመት:: ይህች ድመት 31 አመቷ ሲሆን ለድመት ከተመጠነው በላይ እድሜ ይዛለች! ይህም የሰው ልጅ 146 እድሜ ሲኖረው ማለት ነው!:

@world_fact3


በአፍ ወደ ውስጥ አየር መሳብ እና ምራቅን ሁለቴ መዋጥ ከዚያም ቀስ እያሉ በአፍንጫ አየር ወደ ውጪ ማስወጣት ስርቅታን ሙሉ ለሙሉ እንደሚያድን ይነገራል!😲

@world_fact3


🌗 አንድ ሰዉ የኑፕተን አንድ አመት መጨረስ አይችልም ምክንያቱም ፤ የኑፕተን አንድ አመት የምድር 164 አመት ነዉ 🌍።

@world_fact3
@Share


🐈 ብቸኛዉ የቤት እንስሳ በመፃፍ ቅዱስ ያለተጠቀሰዉ. .. ድመት ነዉ።

@world_fact3


😯ይገርማል😲

✔️ይሄ ህንፃ ሙሉ ለሙሉ ከሚያንፀባርቅ መስታወት ተሰርቶ ከሩቅ ሲያዩት አይታይም

@world_fact3
@Share


🌗 አንድ ሰዉ የኑፕተን አንድ አመት መጨረስ አይችልም ምክንያቱም ፤ የኑፕተን አንድ አመት የምድር 164 አመት ነዉ 🌍።

@world_fact2
@Share


🍔ይህንን ያውቁ ኖሯል❓

👉 አውስትራሊያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የገባው የበርገር አይነት ሃም በርገር ሲሆን የገባበት ጊዜም የሁለተኛው አለም ጦርነት ወቅት በአሜሪካን ወታደሮች ነበር !

@World_Fact3
#Share


😯ይገርማል😯

✔️በንፋስ ምክንያት ተጣሞ የበቀለው ዛፍ የሚገርም መልክ ተላብሷል። እንዲያውም ላዩት የወሻ መግቢያ በር ነው ሚመስለው

@World_Fact3
#Share


🤰 ይህን ያውቃሉ ??

✅ የመጀመርያ የወንድ እርጉዝ እና እናት በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ይመስላል።

@World_Fact3
#Share


🌞ይህንን ያውቁ ኖሯል❓

እነዚህ ከፀሀይ የሚበላልጡ ትላልቅ ኮከቦች (Stars) ሲሆኑ ከነዚህ ነገሮች አንፃር የምንኖርባት አለም ብሎም እኛ ሰዎች ምን እንደምናክል መገመት አያስቸግርም፡፡

@World_Fact3
#Share


በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት 👆👆 በስተግራ ያለው የሰው ልጅ አእምሮ 🧠 ሲሆን በስተቀኝ ያለው ደሞ የዶልፊን 🐬 አእምሮ ነው።

@World_Fact3
#Share


😯ይገርማል😯

✔️በንፋስ ምክንያት ተጣሞ የበቀለው ዛፍ የሚገርም መልክ ተላብሷል። እንዲያውም ላዩት የወሻ መግቢያ በር ነው ሚመስለው

@World_Fact3
#Share


👉 በግሪክ ቆየት ባለ ባህል መሰረት ሙሽሪት በሰርጓ ቀን ያላገቡ ጓደኞቿን ጫማዋ ላይ ስማቸውን ትፅፍና በሰርጉ መጨረሻ ላይ ስማቸው ከጫማው ላየይ የጠፋ ቀጣይ አግቢዎች ናቸው ብለው ያምናሉ

@World_Fact3
#Share


✔️ይህ መገኛውን ስፔን፣ ሜኖርካ ውስጥ ያደረገው ውኃ ከጥራቱ የተነሳ መርከቦቹ ራሱ አየር ላይ የተንሳፈፉ ነይ ሚመስሉት

@World_Fact3
#Share


ወደ ስፖርት ቤት ከመሄድ ይልቅ የሴት ጡት በቀን 10 ደቂቃ ማየት ለጤና ተመራጭ ነው::

@World_Fact3
#Share

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

60

obunachilar
Kanal statistikasi