💝🕛ፍቅር በወረቀት ላይ አይጻፍም፣✍ ወረቀት ላይ የተጻፈው ሊሰረዝ ይችላል፡፡ እንዲሁም ድንጋይ ላይ አይቀረጽም ምክንያቱም ድንጋይ ላይ የተቀረጸ ሁሉ ሊሰበር ይችላል፡፡ ነገር ግን በልብ ላይ ታትሞ እና ለዘላለም ጸንቶ ሊቀር ይችላል፡፡
✅ለሁላችንም ከወረትየፀዳ ንፁህ ፍቅር ይስጠን🔆
join 👇👇
@Ethiofkr1
✅ለሁላችንም ከወረትየፀዳ ንፁህ ፍቅር ይስጠን🔆
join 👇👇
@Ethiofkr1