Light


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


We are talking all about the worlds light

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


🛑 ነፍሴ የምትወደው እርሱ የሚኖረው እኔ ውስጥ ነውና፣ እርሱን ፍለጋ ሩቅ አልሄድም።
       

💕@sela3m

@worlds_light
@worlds_light
join & share


ሕይወቴን ለክርስቶስ button creator dan repost
💎አዲስ ቻናል ላስተዋውቃችሁ💡

⚙ብዙ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ👍


የነፍስ መልህቅ dan repost
ወፎችን ተመልከቱ 🦅🦆 ፤ #እግዚአብሔር የሚመገቡትን ሰጥቷቸዋል ።
ነገር ግን ሄደው የተሰጣቸውን መፈለግ
አለባቸው ።
ፈልፍለው ካለበት እንዲያወጡ ይጠበቅባቸዋል 🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂
#ለእኛም #ቢሆን #እንዲሁ #ነወ።

#AKILILU

@የነፍስ መልህቅ


🛑 ኢየሱስ የሞተልኝ በአደባባይ ነው፤ ስለዚህ ለብቻዬ ሆኜ ሳለው ብቻ ሳይሆን፣ በአደባባይ ጭምር አመልከዋለው።

⤵️⤵️⤵️
ሉቃስ 9፥26
“በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ በክብሩ በአባቱና በቅዱሳን መላእክቱ ክብርም ሲመጣ በእርሱ ያፍርበታል።”
                                     👉 ዩበርት ጁኒየር

💕@sela3m

@worlds_light
@worlds_light
join & share


ሕይወቴን ለክርስቶስ button creator dan repost
ኢየሱስ አማላጅ ነው ወይስ አደለም?

ገብታችሁ እዩ


የነፍስ መልህቅ dan repost
የቆዳ ቀለማችን ቢለያይም ሁላችንም በእጣ-ፋንታ ተፀንሰን፣ በአላማ ተፈጥረን፣
ትርጉም ያለዉ አመርቂ ህይወት
ለመኖር
#በእምቅ አቅም የተጠቀለልን ፍጡራን
#ነን 😎


" ሰማይና ምድር ያልፋሉ፥ ቃሌ ግን አያልፍም።"
(የማቴዎስ ወንጌል 24:35)

Have Blessed Monday❤️




የነፍስ መልህቅ dan repost
ወደ ቼርች እየሄደን መጽሐፍ ቅዱስ መያዛ የግድ ያስፈልጋል
በsoftware አሌኝ የምትሉት ከለችሁ በጣም አዝናለሁ 🥹

የጴንጤነት ዋና መገለጫ hardware መጽሐፍ ቅዱስ መያዝ ነወ
በመጽሐፍ ቅዱስ የማያፍር ሰዉ በእጁ ይዞ በልቡ ላይ አስቀምጦ ይኖራል

🥰 @Akenaldo


🛑 መጨረስ የምትችለውን ብቻ ጀምር! ያለበዚያ ጊዜን ማቃጠል ነው ትርፉ።
              

💕@sela3m

@worlds_light
@worlds_light
join & share


🛑 ስለ ችግርህ ከአንድ ሰው በላይ የምታማክር ከሆነ፣ መፍትሔ አትፈልግም ማለት ነው።

▶️ ላገኘኸው ሁሉ ከመናገር ይልቅ፣ መፍትሔ ሊሰጥህ ለሚችል ለአንድ ሰው ብቻ ተናገር።
                                      


🔱
@sela3m

@worlds_light
@worlds_light
join & share


Jc Quality Button dan repost
ገብታቹ እማትወጡበት ቻናል ላሳያቹ በጣም👍 ገራሚ ቻናል ለመንፈሳዊ ሕይወታቹ ጠቃሚ ቻናል🙏🙏

👋የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👋




Jc Quality Button dan repost
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ?🤔

በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀ
📲Wave ለመግባት 👉 @yonaaa125
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


🛑 ፍፁም ፍቅር ፍርሃትን አሽቀንጥሮ ስለሚጥል፣ ፍርሃት ካለብህ ፍቅርህ ፍፁም አይደለም ማለት ነው።
⤵️⤵️⤵️
1ኛ ዮሐንስ 4፥18
“ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሃት የለም፥ #ፍርሃት_ቅጣት_አለውና፤ የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም።”
 
                 🔱
🔱
@sela3m


@worlds_light
@worlds_light
join & share


🛑 ሕይወታችሁ ታሪካችሁ ነው፤ ስለዚህ ታሪካችሁን ጥሩ አድርጋችሁ ፃፉት።

▶️ ስትፅፉ የተሳሳችሁት ካለም፣ ትታችሁት ከማለፍ ይልቅ፣ ቆም ብላችሁ እንደገና አስተካክላችሁ ፃፉት፤ ምክንያቱም ነገ ይነበባልና።
                      
            🔱 @Sela3m
@worlds_light
@worlds_light
@worlds_light
join & share


#የአረቦች_አባባል
🛑 ራስህን ለማጥፋት ፈልገህ ራስህን ወደ ባህር ብትወረውር መኖር እንደምትፈልግ ትረዳለህ።
▶️ ምክንያቱም ለመትረፍ ብዙ ስትዳክር ራስህን ታገኘዋለህና።
▶️ መግደል የፈለከው ራስህን ሳይሆን፣ አንተ ውስጥ ያለውን መጥፎ ማንነት እንደሆነ ይታይኃል። ያንን ደግሞ ራስን በማሻሻል መግደል ይቻላል።


            🔱 @Sela3m
@worlds_light
@worlds_light
@worlds_light
join & share




ዕብራውያን 10፥21-23
21 በእግዚአብሔርም ቤት ላይ የሆነ ታላቅ ካህን ስላለን

22 ከክፉ ሕሊና ለመንጻት ልባችንን ተረጭተን ሰውነታችንንም በጥሩ ውኃ ታጥበን በተረዳንበት እምነት በቅን ልብ እንቅረብ


እንቅፋት እንዳይመታህ መንገድህን እያየህ ሂድ እንጂ፣ እግርህን እያየህ አትሂድ።


🔱
@sela3m


@worlds_light
@worlds_light
join & share

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

723

obunachilar
Kanal statistikasi