YA 5k 12 bach


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


-school pic😎
-special day pic 😕
-school events😂
-hiddenpic of teachers 😕
-jokes ,funny facts and also our school couples 💏
-funny music ,video,and others
#send ur pictures 👇👇
@yb83c @y83sc @y83sc

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


BF.drawings&Funny pic's dan repost
I can't stop laughing😂guys😂




TIKVAH-ETHIOPIA dan repost
#UPDATE

ዘንድሮው ከ3መቶ ሺህ በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ፦

- የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ፈተና ከግንቦት 24 እስከ 27 2012 ይሰጣል።

- በዘንድሮው ፈተና 364 ሺህ መደበኛ ተማሪዎች ለፈተና ይቀመጣሉ።

- ከዚህ ቀደም ፈተናው በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም ይዘጋጅ ነበር ዘንድሮ ግን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አማካኝነት ይዘጋጃል።

• ከሚቀጥለው 2013 ዓም ጀምሮ ፈተናው በቴክኖሎጂ በመታገዝ በኦንላይን ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጅት ተጠናቋል።

[የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ፣ ኢቢሲ]
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia


😂😂😂☝️that's amzing


Mission league dan repost
ከ ሜዳችን ትውስታ🤫


የመቶብር ካርድ ቁጥር ተሳስተ ላንዱ ከላክለት በኋላ ብርህን ለማስመለስ ስትል ለሰዉዬዉ
..........................................
እንዲህ ብለህ ቴክስት ስታደርግለት 🤔🤔🤔
"ወንድሜ እኔ
ይህን የምጽፍልህ ከ ኢሊሙናቲ እምነት ማህበር
ነዉ ዛሬ ለሊት 9ሰሀት ለይ ቤትህ እንመጣለን ለመሰዋት የምትሆን ህጻን ልጅ ይዘህ ጠብቀን ከዛም መሰዋቱን ከፈጸምን በኋላ የኛ አባል ትሆናለህ ፍላጎቱ ከሌለህ ግን በስጦታ የሰጠንህን የመቶብር ካርድ አሁኑኑ መልሰህ ላክ"
ባለስልኩ:
ከ5ደቂቃ በኋላ በቴክስት
.
.
"መቶብር በድጋሚ ላክ ጓደኛዬም አባል መሆን ይፈልጋል"
😂😂😂😂😂😂😂

Join 👉 @shintascherash 🇪🇹


💎BSTY💎 dan repost
ይች ሻይ ቅጠል ዋጋ ስንት እንደነበር ሚያቅ አለ።


አንተ ጠዋት ተነስተህ #ፊትህን ስትታጠብ ሌላኛው ደግሞ ጠዋት ተነስቶ #ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለና ምንም ባይኖርህም ጤናህን አሟልቶ ለሰጠህ ፈጣሪን አመስግነው🙏

Join 👉 @shintascherash 🇪🇹


ጀለስህ ጋር ደውለህ የት ነህ? ስትለው Unversity ነኝ ሲልክ
.
.
.
.
አላምንክም እስቲ ሶስት ግዜ ወደላይ ተኩስ😁😂😂

Join 👉 @shintascherash 🇪🇹


ቲቪ እያየክ የነፃነት ማስታወቂያ ሲመጣ
መስማት የተሳነው ጀለስህ

Be Like

እስኪ ድምፁን ቀንሰው
😂😂🤣🤣🤣

Join 👉 @shintascherash 🇪🇹






😂☝️wtf


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


♻️ØŔŢőģŕäPĤ¥👑~VIBɧ📷📸😜✌️🤦‍♂💯 dan repost
🤣🤣🤣🤣😁
Hasabachu🙆🏽‍♂️🙆🏽‍♂️🙆🏽‍♂️🙆🏽‍♂️🙆🏽‍♂️🙆🏽‍♂️




Gelbetachuu eyut😂😂😂😂


☝️🙈☝️the reality








Hahaha😂😂👍🙊

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

182

obunachilar
Kanal statistikasi