ስለ HAMSTER COMBAT
ሃምስተር አቺቭመንት ማለት በአጭሩ ኤርድሮፑን ከጀመራቹ ጀምሮ ያሳካችሁትን ነገር ነው እያሳያቹ የሚገኘው ።
ምሳሌ የ11ኛ ክፍል አንድ ተማሪ አመቱን ሙሉ ተምሮ መጨረሻ ላይ በትምህርቶቹ ያገኘው ነገር ይነገረው የለ ? ያ ተማሪ መጨረሻ ላይ ያሳካውን ነገር ሲመለከት መጨረሻው መዳረሱን አወቀ ማለት ነው
በተመሳሳይ ሃምስተርም ያሳካነውን ሁሉ ለሁሉም ማሳየት የጀመረው ኤርድሮፑ ሊያበቃ መሆኑን ሙሉ ለሙሉ ማሳያ ነው 👋
ስለዚ ካሳካቹት በተጨማሪ እንዴት ማሳካት እንደምትችሉ በቀሩት ቀናት እና ተያያዥ መረጃዎች በአጭር ቪዲዮ ይለቀቃል ያንን በመመልከት የተሻለ ነገር ለማድረግ መሞከር አለባቹ ።