አልፎልን ምሳ ውጪ በልተን እንደ ጨረስን “ተከፍሏል” የሚል ድምፅ ሰማሁ! ደስ ብሎኝ ዝም ብዬ ልወጣ ስል ለካ አንድ ነብይ መፅሀፍ ቅዱስ ይዞ እየሰበከ ነው 🙂🥲
ጎደኛዬ :- የነፍስ ዋጋ ተከፍሎልህ እንዴት የገንዘብ ክፍያ ያሳስብሀል?
me :- ኩሳም ዝምበል !! ( ስድብ ከዬት መጣልኝ ግን😁🙌)
ጎደኛዬ :- የነፍስ ዋጋ ተከፍሎልህ እንዴት የገንዘብ ክፍያ ያሳስብሀል?
me :- ኩሳም ዝምበል !! ( ስድብ ከዬት መጣልኝ ግን😁🙌)