💎የኒቃቧ ንግስት💎የሴቶች ጠበቃ ሴት ልጅ ንግስት ናት፡፣ሴት ልጅ አበባ ናት ያከበራት ይከበራል ያዋረዳት ይዋረዳል💎


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ይህ ቻናል ሴት ልጅ ድኗን እንድታስከብር ኒቃቧን እንድታስከብር እራሷን እንድታስከብር እራሷን እንጠብቅ ማንነቷን ክብሯን እንድጠብቅ እንድታስከብር ቤተሰቧን እንድታስከብር የሚያስተምር ቻናል ነው።የፈለገው ጆይን ይበል ያልተመቸው ይተወው።ሴት ልጅ አበባ🥀 ነች።

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ደምቀሽ እንደ አበባ
ደምቀሽ እንደ አበባ ፈክተሽ እንደ ፀሐይ
በጣም እጓጓለሁ ዙሬ አንችን እንዳይ
ጀግናዋ ሱመያ የኒቃቧ ሙዳይ
እንቁና ድንቅ ናናት ተፈላጊ እንጉዳይ

አደራ እልሻለሁ ፅኒ በኒቃብሽ
በይ እንዳታወልቂው በስሜት ተታለሽ
የሴቶች ተምሳሌች የጀግና አረአያ ነሽ

መከበር መቆጠብ በሀያዕ መሸፈን
የሚከለክልሽ አንድም የለ እንከን

ለብሰሽ አስለብሽ ላለበሱ እህቶች
ለድናቸው ታጋይ እንድሆኑ ጀግኖች

በሒጃብ በኒቃብ አድምቂያቸውማ
ነገ እንድወጡ በተውሂዱ ማማ
እንድሸጋገሩ ከሀራም አውድማ
ነገ እንድነግሱ በጀነቱ ማማ

ደምቀሽ አድምቂያቸው በኢስላም ጎዳና
ጀግና የሚያደርግሽ ኒቃብሽ ነውና

▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
   ኒቃብሽ መደበቂያሽ ከተኩላወች መሸሸጊያሽ ነች ልበሻት ተከናነቢያት
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭

     🖋ኒቃቢስቷ💎


https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa
https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa
href='' rel='nofollow'>


ኒቃብሽ🛍

ኒቃብሽ ኒቃብሽ ውበቱ ሲያምርብሽ
የጀግና መለያ የሀራም መሸሻ ፅኒ በኒቃብሽ

ደግሞ ያለ ኒቃብ ምንም ዋጋ የለሽ
ተሰተሪበትም ተከበሪበትም ኒቃብ ነውሚያዋጣሽ

ጀግና ሴት ለባሽ ናት የኒቃብ አፍቃሪ
የእውቀት ተምሳሌት የድኗ ታታሪ

ደምቀሽ አሸብርቀሽ በኒቃብ ሙሐባ
ሲያዩሽ ያነባሉ የደሴታ እንባ

ውደጅ ሒጃብሽን ውደጅ ኒቃብሽን
ከሐራም ከመጥፎ መደበቂያሽን

💎ኒቃብሽ ክብርሽ ነች!
🛍ኒቃብሽ ስጦታሽ ነች!


🖋ባለ ኒቃቧ

https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa
href='' rel='nofollow'>


#ታቂያለሽ የንግስነት ስሜት እና የኒቃብ ፍቅር እየጨመረ ሚሄደው በሠዎች ዝንድ ከባድ ሆኖ
ላንቺ ቅልል ሲልሽ ነው ምክንያቱም ኽይር ነገር በቃላሉ
የሚገራ አይደለም እና ፡
ሁሌ የጀነት ነገሮች በአስከፊና ለብቸኝነት በሚያደርግሽ ነገሮች ይፈታተኑሻል እና በርቺልኝ የኔ አለም !!!
          
https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa
href='' rel='nofollow'>


ኒቃቤ
እኔማ ስወዳት ከልቤ ነው እኮ ከልቤ
ያለ ኒቃቤማ መች ይጋል ልቤ

ኒቃቤ ኩራቴ ድምቀቴ ውበቴ
ምንም አያምርበት የመኖር ህይወቴ

ልሸሸግ ልደበቅ በንቃብ ጃንጥላ
የሚከለክለኝ ከዘመን ተኩላ


ሊበሉኝ ሊያከስሩኝ በአውሬ ተከበብቤ
ከስንቱ ተረፍኩኝ በአንች በኒቃቤ

ከሐራም ከመጥፎ ግርጆሽ የሆንሽኝ
ታድያ ያለአንችማ ምንስ ሊሻለኝ

የማይታሰብ ነው ያለ ኒቃብ መኖር
በግልጦሽ በሐራም ጥንቅር ብሎ ይቅር

እኔስ እለብሳለሀ ኒቃቤ ናት እና
መቸም የማልተዋት ህይወቴ ነችና

በሷማ አትምጡብኝ በህይወቴ ላይ
እሷንማ ትቸ ምንስ ነው እንዳይ?

እኔስ በኒቃቤ አልደራደርም
ወላሂ ወላሂ ቃሌ አይታጠፍም
የጠላኝ ይጠረግ ከኒቃቤ አይበልጥም
ኒቃቤን በጭራሽ አላወዳድርም
በኒቃቤ በኩል 1 እርምጃ አላልፍም


  ባለ ኒቃቧ

https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa


እንደ አበባ በይ ፍክት
በሒጃብሽ ነው ውበት

ሴትነትሽ ያምርብሻል
ሒጃብሽ ያኮራሻል

በኒቃብሽ ተሰትረሽ
በሀያዕ ውስጥ ተሸፍነሽ

ባለ አረአያ ንግስት ነሽ
የኒቃቧ አፍቃሪ ነሽ።

🖋የኒቃባ አፍቃሪ💎


ዋጋሽን በሰው እይታ ውስጥ ሳይሆን
በይ በሂልናሽ ውስጥ ይሁን

እራስሽን ፈልጊ በአንችነትሽ
ከሰወች ጋ አይኖርም ያንች እውነታሽ

እራስሽን አክብሪ ውደጅ አንችነትሽን
በራስሽ ሂልና ፈልጊ ራስሽን

#so እራስሽንና ማንነትሽ ከአንች ጋ ብቻና ብቻ ነው ያለው ከአንችው ጋ ፈልጊው።በሰወች እስረኛ አትሁኒ አታድርጊ!!


#ንግስቷ እራስሽን ተንከባከቢ!
#ጊዜሽን በአግባብ ተጠቀሚ!
ክብርሽን ጠብቂ ላከበረሽ አክብሪ ለናቀሽ ባላየ እለ
ፊ!!
#አንችኮ ሴት ልጅ ነሽ ውድ እንቁ ነሽ
ማንም እንደፈለገ ሊያነሳ ሊጥል
ሽ አይችልም አንችም ጠንካራ ሁኚ!?
#የአንች የሆነ ነገር ማንም አይነካው።ያንች ያልሆነ ደግሞ መቸም አይሆን።
 
so ቅድሚያ ለራስሽ ኑሪ!

  💎እህቲቱ ለእህቷ💎


እንባሽን ላለማፍሰስ ትፈልጊያለሽ?
እራስሽን ብቻ ሁኚ የምትፈልጊውን ከአላህ ብቻ ጠይቂ!
በጌታሽ ስር ከፀናሽ ሳቅ እንጅ ማልቀስ የለም።ቆፍጠን በይ!
💎ጀግና ሁኚ በራስሽ ተማመኚ‼️


#ዳይመንድነት በውበትና በቁንጅና ሳይሆን
በሀያዕ ውስጥ ተሽሞንሙኖ መኖር ነው።
💎ዳይመንዷ የሀያዕ ንግት ነች💎


ኒቃቤ!
 ኒቃቤ ውበቴ የኔ ማንነቴ
እስከመጨረሻው አንተው ነህ ህይወቴ!



https://t.me/yeniqabwangstyesetochite
beq href='a
https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebe' rel='nofollow'>a
https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa href='' rel='nofollow'>

10 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.