Zema Music studio


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


እዚህ በቅንነትና በመልካምነት የተሰሩ ሙዚቃዎችን
ሲከፋንና ስንደሰት ትናንትን በትውስታ ነገን በተስፋ
እያሰብን በፍቅር ሆነን የነፍስ ደስታችንን በጆሯችን
የምንሰማበት ስፍራ ነው።
??????
@zemastudio

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ዚጊ ዛጋ ከ"ኮርማ" አልበም ውስጥ የተወሰደውንና በአውስትራልያ ሜልቦርን ውስጥ የተሰራውን "ደስተኛ ነኝ" የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ አጣጥሙት ብሎ ጋብዟችኋል። በዚህ አጋጣሚ በሙዚቃው ቪዲዮ ላይ ለተሳተፋችሁና በአውስትራልያ ሜልቦርን ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ከፍ ያለ ምስጋናን አቅርቧል ።
Watch "Ziggy Zaga - Destegna Negn | ደስተኛ ነኝ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/LrxblBSpb4Y
Ziggy Zaga - Destegna Negn | ደስተኛ ነኝ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
Ethiopian Music : Ziggy Zaga | ዚጊ ዛጋ - Destegna Negn | ደስተኛ ነኝ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video) Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable Fac...




"ሽር ብትን" እና "ካንቺጋ" በተሰኙ ሁለት ነጠላ ዜማዎቹ የምናውቀው እንዲሁም በርካታ የሙዚቃ ቪድዮዎችን አሳምሮ የሰራና እየሰራም የሚገኘው አመለ ሸጋው ጌትሽ መስፍን /ጌሪ/ አዲስ "ቆንጆ" የተሰኘ ቆንጆ ነጠላ ዜማ ይዞልን ብቅ ብሏል እንድታደምጡትና እንድትገባበዙት እነሆ ብለናል።
Watch "Getish Mesfin - Konjo | ቆንጆ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/KZEeYmIoeQ4
Getish Mesfin - Konjo | ቆንጆ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
Ethiopian Music : Getish Mesfin (Gerry) | ጌትሽ መስፍን - Konjo | ቆንጆ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video) Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable F...


ዚጊ ዛጋ ከ"ኮርማ" አልበም ውስጥ የተወሰደውንና በአውስትራልያ ሜልቦርን ውስጥ የተሰራውን "ደስተኛ ነኝ" የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ አጣጥሙት ብሎ ጋብዟችኋል። በዚህ አጋጣሚ በሙዚቃው ቪዲዮ ላይ ለተሳተፋችሁና በአውስትራልያ ሜልቦርን ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ከፍ ያለ ምስጋናን አቅርቧል ። ዚጊ ዛጋን በቴሌግራም ማግኘት ለምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ይከተሉ። https://t.me/ziggyzaga
Watch "Ziggy Zaga - Destegna Negn | ደስተኛ ነኝ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/LrxblBSpb4Y






ziggi zaga dan repost
https://youtu.be/tbow2pfgsTI
Ziggy Zaga - Enayu Bayu Bet | እናዩ ባዩ ቤት - New Ethiopian Music 2019 (Official Audio)
Ethiopian Music : Ziggy Zaga | ዚጊ ዛጋ - Enayu Bayu Bet | እናዩ ባዩ ቤት - New Ethiopian Music 2019 (Official Audio) Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable ...




ይህ ዜማ ሚዩዚክ የዩትዩብ ቻናላችን ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ አብሮነታችሁን እንድታሳዩን በአክብሮት እንጠይቃለን ።
https://m.youtube.com/channel/UCNza96gWQWt9cDkCbkUvRCA


Title "Leneko"
Lyrics Wondimagegn Chane
Melody Ziggy Zaga
Arrangement Teddymos
https://youtu.be/EZ_q5DkcnLQ
Ziggy Zaga - Lene ko | ለኔ ኮ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
Ethiopian Music : Ziggy Zagga | ዚጊ ዛጋ - Lene ko | ለኔ ኮ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video) Buy Album Here : iTunes : http://bit.ly/ZiggyZagga Amazon ...




አፄ 🤴 ትንሱ dan repost
ፍቅርአለም
ግጥም ወንድማገኝ ጫኔ
ዜማ አፄ ትንሱ

ውቤ ፍቅርአለሜ
ውቤ የሩቅ ህልሜ

ናፍቀሽኛል
ናፍቀሽኛል

ያ ያሳለፍነውን መርሳት እያቃተኝ
የፍቅርሽ ትዝታ አስሮ እየጎተተኝ
ማየት ተስኖኛል የፊቴን አጥርቼ
አንዴያለፈው ላይመለስ
እኔስ እስከመቼ

ናፍቀሽኛል
ናፍቀሽኛል(×4)

እስከመቼ እስከመቼ
የነገዬን ትቼ
እስከመቼ እስከመቼ
ትላንት ውስጥ ቀርቼ
እስከመቼ እስከመቼ
በትዝታሽ ሞቼ
እስከመቼ እስከመቼ
ፍቅርሽን አጥቼ

ውቤ አንቺ የኔ
ውቤ እርቀሽ ካይኔ

ተከትሎሽ ሄዶ ልቤ በሄድሽበት
ምንስ አካል ቀረኝ ሌላ ምወድበት
በይ ተመለሽ ፍቅሬ ናፍቆትሽ ገሎኛል
አንቺን ያለው ምስኪን ልቤ
አንቺን ያሰኘኛል

ናፍቀሽኛል
ናፍቀሽኛል(×4)


እስከመቼ እስከመቼ
የነገዬን ትቼ
እስከመቼ እስከመቼ
ትላንት ውስጥ ቀርቼ
እስከመቼ እስከመቼ
በትዝታሽ ሞቼ
እስከመቼ እስከመቼ
ፍቅርሽን አጥቼ

ናፍቀሽኛል
ናፍቀሽኛል
ናፍቀሽኛል..............

የልቡ ሰው የናፈቀው ይገባበዝ
@AtseTinsu
@AtseTinsu


[https://m.youtube.com/watch?v=cXZBcVaaNNE] [Demo 2006 - YouTube] is good,have a look at it!






"ሽር ብትን" እና "ካንቺጋ" በተሰኙ ሁለት ነጠላ ዜማዎቹ የምናውቀው እንዲሁም በርካታ የሙዚቃ ቪድዮዎችን አሳምሮ የሰራና እየሰራም የሚገኘው አመለ ሸጋው ጌትሽ መስፍን /ጌሪ/ አዲስ "ቆንጆ" የተሰኘ ቆንጆ ነጠላ ዜማ ይዞልን ብቅ ብሏል እንድታደምጡትና እንድትገባበዙት እነሆ ብለናል።
ከ ዜማ ሚውዚክ ስቱዲዮ




አፄ 🤴 ትንሱ dan repost
Surprise
አዲስ ሙዚቃ ልንለቅ ዝግጅታችንን እየጨረስን ነው
ድምፃዊ አፄ ትንሱ
ዜማ አፄ ትንሱ
ተጨማሪ ዜማ ዚጊ ዛጋ እና አህመድ ተሾመ(ዲንቢ)
ግጥም ወንድማገኝ ጫኔ (ከጅሎ እና ለኔ ኮ ግጥም ደራሢ)
ሙዚቃ ቅንብር ኤርሚያስ ዘውዱ
በቅርብ ቀን አሪፍ ስራ እንለቃለን
@AtseTinsu





20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

405

obunachilar
Kanal statistikasi