ነጭ ነጯን


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




''...እጅግ በጣም ወሳኝ መረጃ ነው ከስር ባለው link ገብታችሁ አዳምጡት...''






''...ወሳኝ መረጃ ነው አዳምጡት...''






''...ኢሄ ክፉ መንግስት ዘመነ ካሴን ለመያዝ አደገኛ እንቅስቃሴ ጀምሯል እጅግ ወሳኝ መረጃ ነው ከስር ባለው link ገብታችሁ አዳምጡት ለሌሎችም ሼር አድርጉ...''🙏
https://youtu.be/KUqiYUe5lUk
https://youtu.be/KUqiYUe5lUk


"…በአስቸኳይ መደመጥ ያለበት እጅግ በጣም ወሳኝ እና ጥብቅ መረጃ ነው ከስር ባለው link ገብታችሁ አዳምጡት ቻናሉንም subscribe አድርጉ ለሌሎችም share አድርጉ🙏🙏
👉🏿https://youtu.be/FLyrLYfdwXs
👉🏿https://youtu.be/FLyrLYfdwXs




Zemedkun Bekele (ነጭ ነጯን) dan repost
''...ኢሄ ክፉ መንግስት ዘመነ ካሴን ለመያዝ አደገኛ እንቅስቃሴ ጀምሯል እጅግ ወሳኝ መረጃ ነው ከስር ባለው link ገብታችሁ አዳምጡት ለሌሎችም ሼር አድርጉ...''🙏
https://youtu.be/KUqiYUe5lUk
https://youtu.be/KUqiYUe5lUk




''...ኢሄ ክፉ መንግስት ዘመነ ካሴን ለመያዝ አደገኛ እንቅስቃሴ ጀምሯል እጅግ ወሳኝ መረጃ ነው ከስር ባለው link ገብታችሁ አዳምጡት ለሌሎችም ሼር አድርጉ...''🙏
https://youtu.be/KUqiYUe5lUk
https://youtu.be/KUqiYUe5lUk


Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን dan repost
"…ሁላችሁም ክበሩልኝ…!🙏🙏🙏

• በአንድ ጊዜ ሰፈሩን አጥለቀለቃችሁት እኮ። ግሩም ነው። ድንቅ ነው። ማርያምን ዕረፍቴን ነው ያሳመራችሁልኝ።

''...በእመብርሃን እስኪ ኢሄን የ YouTube ቻናል subscribe አድርጉት ቪዲዮውንም ስሙት ለሌሎችም ቬርም አድርጉት...''🙏🛑
https://youtu.be/KUqiYUe5lUk
https://youtu.be/KUqiYUe5lUk


Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን dan repost
ማሳሰቢያ…!

"…በዕርፍት ሰገነት ማማዬ ላይ ሆኜ ወደታች የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ሚዲያ መንደርን አየሁ። የትግሬና የኦሮሞ አክቲቪስቶች የዐማራን ጩኸት ቀምተው ሲንጫጩም አየሁ። በጉማ ሽልማት ላይ የልጅቷን ድርጊት የሚኮንኑ ኦሮሞዎችና የደገፏት ኦሮሞዎችም በቲክቶክ መንደር ሲጠዛጠዙም ተመለከትኩ። የተቆጡቱ ትታሠር ሲሉ፣ ምራቅ የዋጡና ቀልብ የገዙ ኦሮሞዎች ደግሞ የልጅቷ መብት ይከበር። ኦሮሞም ተበደልኩ ካለ በእንዲህ ያለ ሁኔታ ራሱን መግለጽ መብቱ ነው። ምናም እያሉ ይፋጫሉ።

"…ያሳቁኝም አሉ። ስንትና ስንት ጉልበት አዋጥተው፣ በሬ ሰንጋ ስንቅ አስቋጥረው ወያኔ ትደምሰስ ብለው ዘራፍ ሲሉ የከረሙ የኦሮሞ አክቲቪስቶችም ደርሰው መጥተው አይናቸውን በጨው ታጥበው "ያኔ ትግራይ ስትደበደብ የት ነበርሽ ብለው? ተቆጪ ሆነው አረፉት። ትግሬዎቹም የእኛ ጊዜ የት ነበርሽ ብለው ጓ አሉ። ለቅሶውም፣ ኀዘኑም ለእኛ ብቻ ሲሉ ደበረኝ። ደበረኝ እና ዐማሮቹን አየሁ። እነሱ እቴ ሌላ ዓለም ላይ ናቸው። ዮኒ ማኛ ቤት እና ሞጣ ቀራኒዮ ቤት ተዘፍዝፈው የብሪጅ እስቶን (የቲጂን) ትንተና ያዳምጣሉ።

"…ከዚያ ነው ነዶኝ ዕረፍቴን አቋርጬ የጨዋታውን መንፈስ ለመቀየር ዘልዬ የመጣሁት። አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ዞርዞር ስል በአብዛኛው ስፍራ ልክ እንደ ሱናሚ ሃገር ምድሩ ሁሉ በዚህ ምስል ተጥለቅልቋል። የወደዳችሁትን አድርጉ ነገር ግን ቢያንስ ይህቺን ሳምንት ወደ እኔ የቴሌግራም መንደር አስተያየት ለመስጠት የምትመጡ እንደ መታወቂያ ይሄን እያሳያችሁ ይሁን። የወደዳችሁትን፣ የመረጣችሁትን፣ ደስስ ያላችሁን አድርጉ ብቻ ሰሞኑን ወዳጅ ደስስ ይበለው ሰይጣን ይበድ ይሄንኑ አድርጉ። መለፋደድ አያስፈልግም። ለፍዴ ሰምተሃል።

• አሸበርቲው ነኝ እቀስፍሃለሁ ተናግሬአለሁ…!

''...በእመብርሃን እስኪ ኢሄን የ YouTube ቻናል subscribe አድርጉት ቪዲዮውንም ስሙት ለሌሎችም ቬርም አድርጉት...''🙏🛑
https://youtu.be/KUqiYUe5lUk
https://youtu.be/KUqiYUe5lUk








''...መንግስት ዘመነ ካሴን ለመያዝ አደገኛ እንቅስቃሴ ጀምሯል እጅግ ወሳኝ መረጃ ነው ከስር ባለው link ገብታችሁ አዳምጡት ለሌሎችም ሼር አድርጉ...''🙏
https://youtu.be/KUqiYUe5lUk
https://youtu.be/KUqiYUe5lUk



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

6 850

obunachilar
Kanal statistikasi