✔️Nodepay checker season 0 and 1 ነው እስካሁን calculate የተደረገው አሁን እየሰራን ያለንው season 2 ከListing በፊት allocation'ኡ ላይ የሚጨመርልን ይሆናል በመቀጠል Tge and Listing ይመጣል.
➡️Price Prediction
Nodepay Total Supply 1B ነዉ ተመሳሳይ Potential ካለዉ Grass Airdrop ጋር supply'ኡ ተመሳሳይ ነዉ ። ስለዚህ Market Cap'ኡ ወሳኝ ነዉ ። ከ200 - 500 M ሚሆን ከሆነ ከ0.5 - 1$ የመሆን እድል ይኖረዋል ።
🔴And nodepay ላይ claim እስካሁን ስላልተጀመረ Claim ለማረግ ብላችሁ ከሌላ ሳይቶች ጋር ዋሌታችሁን Connect እንዳታደርጉ ።
🔴አንዳንዶቻቹ ብዙ Point ኖሯቹ ለairdrop ብቁ አይደላቹም ተብላቹሀል ምናልባት Vpn or Multi ስትሰሩ ተይዛቹ ሊሆን ይችላል ,ለማንኛዉም Season 2 ላይ ጠንቀቅ በሉ ።
Nodepay መጀመር ለምፈልጉ 👉
Start Now | አስጀምር ✈️
Chat Group | 🐣
X page | 😎
Channel