💌♥️.......... ....
አውቃለሁ ብዙ ጊዜ ተጣልተናል😔
ግን የኔ አንተን ማስቀየም☹️ ማስከፋት ፈልጌ ሳይሆን😒 ስለምወድህ♥️ ነው ስላንተ ከምንብ በላይ ስለምጨነቅ💖 ነው አንተ ማለት ለኔ ህይወቴ ነህ 💕
እንደምወድህ ስነግርህ💗 ነብሴ በደስታ ጮቤ ትረግጣለች 😊😘
አንተ ሲከፋህ🙍 ህይወት ትጨልምብኛለች🙇♀
አንተ ስታኮርፍ አለም🌑 ፊቷን ታዞርብኛለች
ስላንተ ባሰብኩ ጊዜ አንዳች ነገር ሰውነቴን ይወረኛል 😘😍
አንተ .....💞
በቃ ሂወቴ ነህ....የኔ ብቶን ምንኛ ደስ ባለኝ😔😔💔💔
ዛሬም ነገም እወድሀለው😔
@zuffan🥀