ሶለዋት ማብዛት የመላኢካ ጓደኛ ያደርጋል። ሶለዋትህን ካንተ ተረክበው ለርሳቸው የሚያደርሱ መላእክት አጃቢዎችህ፣ አቀማማጮችህ ይሆናሉ። ታዲያ ሶለዋት ከዚህ ውጪ ምንም ጥቅም ባይኖረው ራሱ በቂ አይደለምን?!…
ሌላ ደግሞ የሶለዋትህ ልክ በዐስር ተባዝቶ የአላህን ሶለዋት (እዝነት) ያስገኝልሃል።
ደግሞም ሶለዋትህ ስምህና የወላጆችህ ስም ተጠቅሶ እርሳቸው ዘንድ መቅረቡም ሌላ ትርፍህ ነው። እንደውም ከዚህ በላይ የሚያጓጓ ምንም ነገር ያለ አይመስለኝም!
እናም እንዲህ እላለሁ…
አላህ እርሳቸውን ሲሰጠን ፀጋውን በኛ ላይ አኖረ። ከዚያም ሶለዋትን ደንግጎ ልግስናውና ስጦታውን እንዳያልቅ አድርጎ ዘረገፈው። እናትና አባቴ ይሰዉሎትና ሁለመናቸው ምስጉን=ሙሐመድ ናቸው!
አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ሙሐመድ።