#ደብረማርቆስ‼
አመሻሽሹን የሚሊሻና ፖሊስ አባላት ፋኖን መስለው ሲቪል ልብስ ለብሰው መሳሪያ ይዘው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ስካርፍ ጠምጥመው በከተማው ዋና ዋና እና ውስጥ ለውስጥ መንገዶች ተሰማርተው ተመልክተናል። ከዚህ ጋር ተያይዞ አምስኪሎ ንግድ ባንክ አብማ ቅርንጫፍ፤አብማ ሆቴል፤ትልቅ ሆቴል፤ኮሌጅና፤ፍቅር ተራ አካባቢ ወጣቶችን በ ሳይህ አላማርከኝም አይነት ፍረጃ ከ 11:00ጀምሮ እያፈሱ እንደነበረ አረጋግጠናል።
#ዘመቻ_መቶ_ተራሮች
እናሸንፋለን!!
https://t.me/MEREWA_MEDIA