AAU-Official


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Addis Ababa University

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter




“ጠንካራ የጤና ፋይናንስ ለዘላቂ የጤና ልማት” በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው 25ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጂክ እቅድና ሪፎርም ሀላፊ (በምክትል ፕሬዝዳንት ማእረግ) የሆኑት ዶክተር ራሔል አርጋው በጤና ሙያ መስክ ላበረከቱት የላቀ ስራና የሙያ አገልግሎት የህይወት ዘመን ሽልማትን ከጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተቀብለዋል፡፡
እንኳን ደስ አለን 🎉
***

Dr Rahel Argaw, AAU VP, head of Strategic Planning and Reform has received a "Lifetime Achievement Award" for her outstanding work and excellence in health services delivery. She was given the award by the Minister of Health Dr Liya Tadesse at the 25th annual conference of the health sector held under the theme "Strong Health Finance for Sustainable Health Development".
Congratulations 🎉




አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ ቻይና ኤምባሲ ጋር በመተባበር "የሁቤይ ዩኒቨርሲቲዎች የከፍተኛ ትምህርት ኤግዚቢሽን'' አዘጋጀ። ከሁቤይ ግዛት የመጡ ከ 20 በላይ የሚሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች ከተማሪዎች ጋር የመገናኘት እድል ያገኙ ሲሆን ኤግዚቢሽኑ ለተማሪዎቹ የስኮላርሺፕና አጭጭር ስልጠና ጨምሮ የተለያዩ እድሎችን ለመፍጠር ያለመ ነው።
***
AAU ,  Embassy of China Organize Hubei Universities Higher Education Exhibition.
More than 20 universities from China 's Hubei province participated in the higher education exhibition  organized in partnership with AAU which aimed to introduce the offerings  of the Chinese universities to Ethiopian students . The exhibition provided important scholarship information regarding  degree programs and short   training  opportunities to potential students, among others..






አሜሪካን ሃገር የሚገኘው “ሳይን ፍራክቸር ኬር ኢንተርናሽናል” የተሰኘው ተቋም ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ በአጥንት ህክምና ዘርፍ ለሰሯቸው የላቁ ሥራዎች እውቅና በመስጠቱ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተሰማውን ደስታ እየገለጸ የዩኒቨርሲቲው ባልደረባ ለሆኑት ፕሮፌሰር ብሩክ “እንኳን ደስ ያለዎት” ማለት ይፈልጋል፡፡
***
Addis Ababa University congratulates Professor Biruk Lambiso for the recognition of distinction by the US-based ‘Sign Fracture Care International’ for his extraordinary dedication and significant contributions as an Orthopaedic Surgeon.




አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ከሚሰሩ ኃላፊዎች ጋር ውጤታማ ውይይት አደረገ፡፡

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ከተሰማሩ የግል ባለሀብቶችና ከመንግስት ተቋማት አመራሮች ጋር ለ ሀገራዊ እድገት በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውጤታማ ውይይት አደረገ። በተለይ የአአዩ አዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስራውን በዘመናዊ አካሄድ ማስቀጥል እንዲችል ተባብሮ መስራት አስፈላጊ መሆኑን ተነጋግረዋል፡፡
***

AAU Holds Deliberations with Construction Industry Actors

AAU high officials held discussions with government officials and private investors in the construction industry . The bilateral discussions focused on ways of cooperatively working in the sector for national development. The deliberations in particular centred on the strategic role of the Institute of Technology of AAU which has been a key player for the construction sector in Ethiopia.

9 last posts shown.

9 249

subscribers
Channel statistics