A የወንጌላዊያን አስተምህሮ ቻናል Y


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


የትኛውም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች የሚስተናገዱበት የአገልግሎት ቻናል ነው፡፡
በዚህ ቻናል ላይ ምንም ሌላ ከጥያቄዎች ውጭ እንድለጠፍ አያስፈልግም!
@evangelisby
@jesusisanswe
@haaroms
@ebwby
@coptogether

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Faarfannaa kanaan Eebbifamaa!Blessed in this old evangelical's song


ጥያቄ 19 የሚከተለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እንዴት ይመለከቱታል?
ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥
“ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” ገላ 5፡20-21

🅰ከድህነት ጋር ግንኙነት የለውም

🅱አውዱን መረዳት ያስፈልጋል

🆑ግልጽ ነው!አይወርሱም ማለት አይወርሱም ነው፡፡

🅾ሰው በአፉ ካል ካዴ በሥራ ብክድም አንዴ ስለ ዳኔ ችግር የለውም

🆎ከበስተቀር ሁሉም መልስ ነው

⛔️ሁሉም መልስ ነው

ጥያቄዎችን ለመመለስ

👇👇

@sound_do

መልስ ለማግኘት

@jesusisanswe ይጠቀሙ

ለጸሎት

@evangelismby ይጎብኙ

ውድ ተመልካቾቻች የጥያቄዎች ክምችት አሥር (10) እስክሞላ ድረስ መልስ እንደማንለጥፍ በትህትና ልንገልጥላችሁ እንወዳለ፡፡


ጥያቄ # 18 ፈታኝ መሆኑ ይታወቃል፡፡ስለዚህ ወገኖች በደንብ እንድወያዩበት አጠንክረን ለማሳሰብ በፍቅር እንጠይቃለን!


ጥያቄ #18 አንድ ክርስቲያን በግልጽ እና አስቦበት በኃጢያት ውስጥ ከገባ (ለምሳሌ ሁለት ምስት ካገባ) ቤተክርስቲያን ምን ማድረግ አለባት?
🅰️ከአባልነት መሠረዝ
🅱️በግልጽ በጉባዔ ፊት ገሥጻ ሁለት እና ሶስት ዓመት እራስን የማየት ጊዜ ሰታው ከአሳቡ የሚመለስ ከሆነ ይቅር ትሏለች
🆑ኃጥአቱ ለሞት የሚያበቃ ነው ወይስ(ድኅነቱን) ያሳጧል ወይስ አያሳጣውም በሚለው ላይ በቂ ጊዜ ወስዳ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እርምጃ ትወስዳለች፡፡ጌታም ያን ጊዜ አብረዋ ይወስናል፡፡
🅾️አንተ በሌላ ሎሌ የሚትፈርድ አንተ ማን ነህ ስለሚል ነገሩ ትንቃቄ የሚጠይቅ ስለ ሆነ እናም እግዚአብሔር ልያስነሳው ስለሚችል ለእግዚአብሐር ትተዋለች፡፡ድኅነት በድርጊት እና በምክንያት ስላል ተሰጠ ህይወትን ልያሳጠ የሚችል ዉሳኔ ከመወሰን ቤተክርስቲያን መጠንቀቅ አለባት፡፡
🆎ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ልብ ስላላት በእርሱ ልክ ለሰው መራራት መቻል ይጠበቅባታል፡፡በዚያው ልክ ደግሞ እግዚአብሔር ከኃጢአት ጋር ስለማይታረቅ ጨከን ብላ አባላቷን መጠበቅ ስላለባት ሥጋውን ለሰይጣን ነፍሱ ግን እንድድን ማድረግ አለባት፡
🔠ሰፊ ውይይት ይጠይቃል


Forward from: Yacob Hailu


To night
We will gonna Pray For Those

1.Whom get faced hinderances and difficulty
At Dating, Waiting and in wedlock(marriage)☜

2.For those whom in divorced ☜
3.For whole family life at risk☜
4.For those whom their marriage is totally collapsed and
5.For those who could not come across marriage.

Har'a Galgala warreen Rakkoowwan armaan gadii qabaniif ni kadhanna

1.Warra gaa'elaaf wal-qorachaa jiraniif☜

2.Warra wal-kaadhimatanii jiraniif☜

3.Warra gaa'ela keessa jiraniif☜

4.Warra gaa'ellisaanii diigameefi☜

5Warra gaa'elatti galuu sodaataniif ykn dadhabaniif☜

Yeroonsaa akkuma barame halkan gara erboo obboroo sa'a 9:00-10:0tti

ዛሬ ማታ የሚከተሉት ችግር ለገጠማቸው እንጸልያለን
1.ለጋብቻ መጠናናት ላይ ላሉ☜

2.ተጫጭተው ለሚገኙ ☜

3.በጋብቻ ሕይወት ውስጥ ስውር ችግሮች ላለባቸው☜

4.ትዳራቸው ለተበተነባቸው እና ☜

5.ወደ ጋብቻ ለመግባት ለሚፈሩ ወይም ላልቻሉ☜

የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን በቴሌግራም ቻናል ላይ ጸሎቱን ይቀላቀሉ

ሠዓቱ እንደ ተለመደው በአገራችን የሠዓት አቆጣጠር ከለሊቱ መንፈቀ ንጋት (9:00-10:00PM)

@evangelismby

Liinkii ykn utaalchiftuu armaan gadiitti bu'uun fuula telegiraamiirratti nu argattu

@evangelismby

You can praye with us on telegram by using the following link @evangelismby

Notes:The time is 9:00-10:00 PM

Thank you!

Share specially for those whom are suffering by the above marriege problems

በዚህ በጋብቻ ነክ ነገር ለሚሰቃዩት አጋሩ

Warra rakkoowwan armaan olitti tarreeffamaniin rakkatan yoo beektan faana kana laadhaafi

Tarii namoonni tokko tokko nuu hojjechuu dide kan jettan

@evangelismby 'koppii' gootu sana booda fuula telegiraamii keessanirratti 'pesti' gootu.
Ergasii sinii hojjeta.

Eebbifamaa!


Forward from: Yacob Hailu
Kun fuula fb kooti;Maqaan wal fakkaataan danuun waan jiruufan iskiriin shat godhee isiniif erge.Ani fuula fb gubbastti badaa hojjechuu hin dandeenye.Sababiinsaa warra 'gay' gubbastti barreessite jedhee fees buukiin na lolaa ture.Amma gadi naaf dhiifameera yoo jaalala keessan ta'e laayik sheer godhaa!Eebbi jabaan isin haa argatu.This my face book.ይህ የፌስቡክ ገጼ ነው፡፡




#ታላላቅ_የተጽዕኖ_ሰዎች_ስለ_መጽሐፍ_ቅዱስ_የተናገሩት_አስገራሚ
ምስክርነቶch

1, “ መጽሐፍ ቅዱስን በማንበቤ ብዙ አትርፌያለሁ፡፡ እስቲ አንተም በመንፈስና በእምነት ተሞልተህ አንብበው፡፡ ያለጥርጥር በህይወት ዘመንህ ሁሉ የተሻለ ሰው ሆነህ ትኖራለህ… እንደተከበርክም ታልፋለህ፡፡”
አብረሃም ሊንከን

2. “እውነቴነው እመኑኝ! በምንም አይነት የብርታትም ሆነ የድካም ስሜት ውስጥ ቢሆን መጽሐፍ ቅዱሴን ሳላነብ ወደ መኝታዬ አልሄድም፡፡” 🙈🙈
ዳግላስ ማክአርተር

3. “ ሰይጣን ሰዎችን ሙሉ ለሙሉ አሸንፎ ከቁጥጥር በታች የሚያውለው መጽሐፍ ቅዱስን እንዳያነቡና እውነትን ከውስጡ እንዳይፈልጉ ልባቸውን ከዘጋ በኋላ ነው፡፡”
ዶ/ር ሃዋርድ ከሊ

4. "ባለፍኩባቸው የህይወት ዓመታት ሁሉ በብዙ ሚሊዮን ዶላር በሚቆጠር ገንዘብ ዕቃዎችን እየገዛሁ ስሸጥም ኖሬያለሁ፣ ይህም ለንግዴ ብዙ ትርፍ አስገኝቶልኛል፡፡ ነገር ግን እስከ ዛሬ ከገዛኋቸው ነገሮች ሁሉ የአስራ ሁለት ዓመት ልጅ በነበርኩ ጊዜ የገዛሁትን ያህል ትርፍ ሊያስገኝልኝ የቻለ የለም፡፡
ይህ ታላቅ ንብረት በሁለት ዶላር ከአምሳ ሳንቲም የገዛሁት መድሐፍ ቅዱስ ነው፡፡ ለዛሬው ማንነቴ ምክንያት የሆነኝ ይሄው መጽሐፍ ነው"፡፡
ጆን ሜክር / ከአሜሪካ ታላላቅ
ነጋዴዎች አንዱ/

5. "ይህ መጽሐፍ እስከ ዛሬ ከታተሙት መጽሐፍት ሁሉ የላቀ ክብርን የተጐናፀፈ መጽሐፍ ነው፡፡ እያዘንኩ ወደ መቃብር የምሄደው ወድጄ አይደለም፣ እንደገና ዕድል አግንቼ ይህንን መጽሐፍ ቅዱስ ላነብ ባለመቻሌ ምንኛ እንደምጸጽት ባወቃችሁልኝ"፡፡
ፓትሪክ ሄንሪ/ በሞት አፋፍ ላይ
እያለ የተናገረው የመጨረሻ ቃል፡፡

6. “ መጽሐፍ ቅዱስ የዕውቀት ሁሉ መፍለቂያ በመሆኑ በርካታ የዓላማችን መጽሐፍት የተዋቀሩት በዚሁ መጽሐፍ ላይ ነው፡፡”
ዳዊት ታልማግ

7, "በሀሴት ስንሞላም ይሁን ስናዝን መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ መቻል ይኖርብናል፡፡ ያለበለዚያ ህይወትን አቻችለን ለመምራትም ሆነ ለመቋቋም አቅም አይኖረንም"፡፡
ዶ/ር ሄለን ኬለር

8. “ ያለ እግ/ርና ያለመጽሐፍ ቅዱስ በትክክለኛ ፍትህ ዓለምን መምራትና ማስተዳደር በፍጹም አይቻልም፡፡”
ጆርጅ ዋሽንግተን / የአሜሪካ
የመጀመሪያ ፕሬዝዳንት

9." … የታላቋ የእንግሊዝ የዕድገት ሚስጥር የሚገኘው በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ነውና ደጋግመህ አንብበው"፡፡ 🙊
ንግስት ሺክቶሪያ /አንድ አፊሪካዊ
ልዑል ላቀረበላቸው ጥያቄ
የሰጡት መልስ /

10. "በዓለም ላይ ካሉ ሰዎች አንዱ ነኝና እኔም በተራዬ በዓለም ላይ እየኖሩ ላሉት ሰዎች ሁሉ የማስተላልፈው መልዕክት አለኝ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ ትጉ፡፡ በየትኛውም የዕድሜ ክልልም ሆነ በምንም ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ይህ ቅዱስ መጽሐፍ ተነቦ የሚያበቃ አይደለምና አንብቡት"፡፡
ፕሬዚዳንት ጆን ኩዊንስ አደምስ

11. "ብዙ ጊዜ ደጋግሜ የተናገርኩት ወደ ፊትም የምናገረው መልዕክት አለኝ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ዜጐችን በሙሉ ቀና ያደርጋል፣ ባሎችን የተሻሉ፣ጨዋና ከሁሉም በላይ ደግም ደግ አባት እንዲሆኑ ይረዳቸዋል"፡፡
ፕሬዝዳንት ቶማስ ጃፈርሰን

12." … ዛሬ ለደረስኩበት የህይወትና የኑሮ ደረጃ ቀዳሚ ተመስጋኞቹ በልጅነት አእምሮዬ መጽሐፍ ቅዱስን እያስተማሩ ያሳደጉኝ ወላጆቼ ናቸው"፡፡
ዳንኤል ዊብስተር

13. "መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ አዕምሮንና መንፈስን ወደሚያድስ ለምለም ስፍራ እንደመጓዝ ነው"፡፡ wow
አይዘን ሀወር

14. "እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ከሰጠው ስጦታዎች ሁሉ የከበረ ስጦታ መጽሐፍ ቅዱስ ነው"፡፡
አበርሃም ሊንከን

15. ለአንድ ሰው ትልቁ ውድቀት ለእ/ግር ቃል አለመታዘዝ ነው፡፡
ቤንታ ሲና

🙏ይህ ጹሁፍ የእግዚአብሔርን ቃል ከጠልንበት እንድናነሳ የሚያደርግ ነው ብዬ 100% አምናለሁ። በጌታ በእየሱስ ስም መጽሐፍ ቅዱስን የምተነቡበት አቅም፣ ረሀብ ዛሬ ይጨመርላ

👉ወንድም ክብረአብ
ለቅዱሰን ሁሉ #ሼር #share አድርጉ
ለበለጠ 👇
@evangelismby


ALERT

ሶስተኛው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ መከሰቱን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ተደሰ ገለጹ።

ዶክተር ሊያ በኢትዮጵያ ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ 5 ሺህ 547 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተናግረዋል፡፡

በአንድ ቀን ውስጥ ከ1ሺህ በላይ ሰዎች መያዛቸውን የገለጹት ሚኒስትሯ÷ የወረርሽኙ መጠን ከዚህ በፊት ካለው በእጅጉ መጨመሩን ተናግረዋል።

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በአሁኑ ሰአት ቫይረሱ የሚገኝበት ሰው ቁጥር ምጣኔ በእጅጉ መጨመሩ የሚያሳየው ሶስተኛው የኮቪድ 19 መረርሽኝ በኢትዮጵያ መከሰቱን እንደሆነም ጠቁመዋል፡፡

ማህበረሰቡም ከዚህ በፊት የሚያደርገውን ጥንቃቄ አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ሚኒስትሯ አሳስበዋል። #ኤፍቢሲ

@evangelismby

@sound_do

@ebwby


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Look at a prayer man in the spiritual relm

“....; be aglow and burning with the Spirit, serving the Lord.”
— Rom 12:11 (AMP)
Mee nama kadhataa (Waaqayyo waliin duxubbatu ) ilaalaa.Addunyaa hafuuraarratti akkas fakkaata

👉“Waa dhimma baasuudhaaf hin dhibaa'inaa! Hafuura gubaa qabaadhaa! Gooftichaafis of irraa bu'aa hojjedhaa!”
— Rom. 12:11

የጸሎት ሰው እንዲህ ይታያል በመንፈሳዊው ዓለም ላይ

👉"....፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ፤”
— ሮሜ 12፥11


Forward from: A የወንጌላዊያን አስተምህሮ ቻናል Y
የአማርኛ ቋንቋ ለሚሰሙት ነው

👉በልዩ ልዩ ህመም እና ደዌ ለሚሰቃዩ የተጀ፡ደረገ ጸሎት ነው

ማስታወቂያ

👉ምናልባት በከንቱ የሚንጮኽ የሚመስላቸው ካሉ በቅርቡ በእምነት የተደረገውን ጸሎት አምነው በመቀበል 3 ሰዎች ከኮቪድ -19 በሽታ መፈወሳቸውን መስክሮልኛል፡

👉ስለዚህ ቅዱሳን ሕሙማን በአልጋቸው ላይ ሆነው ይህን ጸሎት እንድሰሙ እርዱአቸው፡፡

ጌታ በስራ ላይ ነው፡፡ተባረኩ!


It is a praying in English

For patients those whom in different agony and miserable pain

Note:

👉Peoples are getting their healing even from covid-19

World!Jesus is the only healer for you.Do not let him.








Afaan Oromiffaa Warra Dhaga'aniif

👉Kadhannaa Dhukkubsattootaafi

👉Barattoota Sadarkaa Kamirrayyuu Jiraniif

🕎Hub:👇

Gidduu darbe namoonni Sadi Dhukkuba kooviid-19 irraa fayyanii dhgaa ba'aniiru.

Kanas kanan dubbadhuuf waanuma tasa iyyinu akka namoota tokko tokkotti hin fakkaanneefi.

Dhukkuboota biraarraa kan fayyan hedduudha.
Galanni guddaan bara xumura hin qabneef Waaqayyoof ni ta'a🙏




ጥያቄ # 17 ስለ ድኅነታችን (መዳናችን) የሚንገለጠው እንዴት ነው?

🅰ድነናል

🅱እየዳነን ነው

🆑ወደ ፊትም እንድናለን

🅾 🅰 እና 🅱 መልስ ናቸዉ

🆎 ከ🅾 በስተቀር ሁሉም መልስ ናቸው

ጥያቄዎችን ለመመለስ

👇👇

@sound_do

መልስ ለማግኘት

@jesusisanswe ይጠቀሙ

20 last posts shown.

206

subscribers
Channel statistics