ካገባው ቡኋላ ዲኔን እማራለሁ
እቅራለሁ የምትሉ
እህቶችና ወንድሞች ተሸውዳቹሁኋል
በተለይ እኛ ሴቶች አሏህይዘንልን አብዘሀኞቻችን የምንጠቀመውቃልነው አሏሁሙስተአን እህቴሆይ ትዳርኮ ሀላፊነትነው የዛኔማ በባልን በመኻደም ልጆችን በማሳደግ ቢዚ ትሆኛለሽ አሁን ነው የድንሽ ማማሪያ ጊዜ አትሸወጅ አንሸወድ ያጀመአ እናስብ ቆም ብለን።
https://t.me/AHLeN85